EMTC COLLEGE TOLICHA BRANCH
Channel"ወንጌል ለዓለም ሕዝብ ሁሉ ነው!"
"ወንጌል ለዓለም ሕዝብ ሁሉ ነው!"
AI auto-dubbing tool. Paste a URL to dub videos in 10 languages with 16 voices. Modes: auto dubbing, voice translation, custom TTS.
ስለ ሁሉም ሊግ ሚዘገብበት ፣ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ሚተላለፉበት ፣ የዝውውር ዜናዎችም ሳይቀሩ ሚነገሩበት ምርጥ ቻናል እንዳያመልጣችሁ።የስፖርት መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው አማራጭ@ ይህ ታላቁ ሁሉ ስፖርትኢትዮጵያ 🇪🇹 ነው═════════════════☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ |👇🔴የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች🔵የዝውውር መረጃዎች
ሕይወት ምርጫ ናት፤ክብደትና ቅለቷ ያለው አመለካክትና ሐሳብ ላይ ነው።ሐሳቡንና ስሜቱን በቁጥጥሩ ውስጥ ያዋለና አእምሮውን የገራ፣ አመለካክቱን ያስተካከለ በሕይወቱ የሚያስፈልገውን ሁሉ ማግኘትና ማድረግ የፈለገውንም ማድረግ ይችላል።(Life is a choice, the weight and lightness of it depends on the views and ideas. He who puts his thoughts...
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው::#ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:-•ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት#በዚህ_ቻናል:-☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ::☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
This page opened to discuss issues that direct or indirect related to saving and credit issues unless not allowed to post or upload personal issue ,documents etc.ይህ ገጽ የተከፈተው የቁጠባና ብድር ጉዳይ ቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከዚህ ውጭ ማነኛውም የግል ፎቶግራፍ ሆነ ሰነድ መጫን በፍፁም የተከለከለ ነው።
Supermacy of Christ Gospel church official channelይህ የክርስቶስ ወንጌል የበላይነት ቤተክርስቲያን ቻናል ነው።አድራሻ፦ ደብረዘይት ኢያሱ ሜዳ፤ በንግድ ባንክ ገባ ብሎየፌስቡክ page ሊንኩን ይጫኑትwww.facebook.com/Supermacyofchristgospelchurch
ይህ የኮልፌ ቃለሕይወት ቤተክርስቲያን የቴሌግራም ቻናል ነው። ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል!
"ከሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በኋላ እጅግ የታወቀው የቤተክርስቲያን ሊቀ ዲያቆናት፤ እስከ አሁን ድረስ መላውን የነገረ መለኮት ተማሪ፣ የሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋዮችን፣ የሚመጣውን ክርስቲያን ትውልድ ሁሉ መንፈስ የሚያነሣሣ ለምእመናን አገልጋዮች ኩራት የሆነና ሆኖ የሚቀጥል ሀቢብ ጊዮርጊስ ነው" ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ👇👇👇0970-52-27-27@Herani1@Afomyanigussie
@gxmeeCreator@Mmiki84ይህ የጥበብ ቤት ነውዘፀአት ቴአትር እና ስነ ፅሑፍመልካምነት ለራስ ነው አባክዎ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ለሰው መልካም ሁኑ የዛሬ መልካመነት ለነገው ቀን ስንቅ ነች# መልካም ሰው በምታይበት ጊዜ እንደ እሱለመሆን አስብመጥፎ ሰው በምታይበት ጌዜ ግን የገዛራስህን መርምር፡፡
እውነት ሀሰት አንልም...We just breath through every situation! የተፃፈ ሁሉ እውነት አይደለም፤ እኛ የምንፅፈው ደግሞ እውነትም ሀሰትም ሳንል የተፈጥሮ ዑደቱን እንደጠበቀ ተፈጥሮን ብቻ ነው። ከተፈጥሮ በላይ ማን ዳኛ አለ?? አላማችንም ጥያቄ መፍጠር ነው!ተፃፈ:-በ EllaB & ShekoComment- -----@gtmna..join us!!
የአርዳይታ ግብርና ቴ/ሙ/ሥ/ ኮሌጅ በኢፌዴሪ የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከሚተዳደሩት አምስቱ ኮሌጆች አንዱና በራዕይ ለያዘው በ2025 ዓ.ም ከምስራቅ አፍሪካ ታዋቂ እና ተመራጭ የግብርና ሜካናይዜሽን፣ የህብረት ስራ ግብይት፣ የህብረት ስራ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ስልጠና በሬጉላር (መደበኛ) እና አጫጭር ስልጠናዎችን በጥራት የሚሰጥ ስፔሻላይዝድ ኮሌጅ ለመሆን ጠንክሮ እየሰራ ያለ አንጋፋ ተቋም ነው።
“እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።” ማርቆስ 16፥15“በታላቅ ድምፅም፦ የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ።” ራእይ 14፥7ወንጌላችንም ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
የሆሳዕና ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የወጣቶች አገልግሎት።" ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።"(ወደ ዕብራውያን 13:8)
ይህ የቴሌግራም ቻናል የምሰራቸዉን መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ ከአራት መስመር ያልበለጡ ግጥሞቼን እና ብሂሎችን የምለቅበት ነዉ። ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!ጥበብን የሚሻ ሁሉ ሊቀላቀለዉ የሚገባ መንፈሳዊ ቻናል'' የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው''
” ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።” ማቴዎስ 24:14
ወንጌል ለአለም ሁሉ!!!መግቢያ:-ይህን channel ከላይ ፎቶው ላይ እናም bio ላይ እንደምታዩት ይህ channel የተከፈተው ለወንጌል ማሰራጫነት ነው።ስለዚህ በዚህ channel ላይ የተለያዩ መዝሙር፣የእግዚአብሔር ቃል እና መንፈሳዊ ፎቶ ነው የሚለቀቀው!!!ተባረኩ!!!
በ ወንጌል የ እግዚአብሄር ጽድቅ ተገልጦልና ጽድቁም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በ እምነት የሆነ ነው #ጻድቅ በ እምነት ይኖራል# ተብሎ እንደ ተፃፈው ሮሜ 1፥17አብረውን ለማገልገል እና con France promotionያናግሩን@mom2001
የእውነት ወንጌል ለአለም ሁሉ ይብራ
" ይህም ወንጌል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።"(ወደ ሮሜ ሰዎች 1:3-4፤)
ይህ ቻናል የተከፈተው telegram for jesus በሚል ርእስ ስለ ወንጌል የተከፈተ ቻናል ነው እሱ ብቻም ሳይሆን ዝማሬዎችን፣መንፈሳዊ ግጥሞችን እና አንድ አንድ ምክሮች የሚለቀቅበት ነው።creator =@I_y_o_s_iOur channal =https://t.me/lkkgjour group = https://t.me/+zHY-rzYVQbc0MDI0
የክስታኔ ጉራጌ ሕዝብ የልማት ማኅበር በክስታኔ ማህበረሰብ ዙሪያ የተለያዩ ልማት ተኮር ስራዎችን የሚያካሂድ ማኅበር ነው፡፡