ባለራዕይና ባለሕልም ትውልድ(VISIONARY $ DREAMFUL GENERATION )
ሕይወት ምርጫ ናት፤ክብደትና ቅለቷ ያለው አመለካክትና ሐሳብ ላይ ነው።ሐሳቡንና ስሜቱን በቁጥጥሩ ውስጥ ያዋለና አእምሮውን የገራ፣ አመለካክቱን ያስተካከለ በሕይወቱ የሚያስፈልገውን ሁሉ ማግኘትና ማድረግ የፈለገውንም ማድረግ ይችላል።(Life is a choice, the weight and lightness of it depends on the views and ideas. He who puts his thoughts...
Subscribers: 1,049