Related Groups
ሐመር መወያያ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ይህ ግሩፕ የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ዶግማና ቀኖናቸውን የጠበቁ ትምህርቶችን የምንወያይበት የምንማርበት ግሩፕ ነው።
Members: 242
መዝገበ ጸሎት የአብነት ትምህርት ቤት
ይህ ቻናል የንባብ ትምህርት (ውዳሴ ማርያም,መልክአ ማርያም, መልክአ ኢየሱስ, መዝሙረ ዳዊት) እና የዜማ ትምህርት (ቅዳሴ ተሰጥኦ እና ሰዓታት) መማማሪያ ቻናል ነውhttps://t.me/dk1as
Members: 38
2017 D/Z B.S team
ይህ በቢሾፍቱ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የቃል ጥናት አገልግሎት ስር የተከፈተ ግሩፕ ሲሆን በህብረቱ ስር ባሉ ትምህርት ቤቶች እያገለገሉ ከሚገኙ የቃል አስጠኚዎች ጋር መንፈሳዊ ህብረትን ለመጠበቅ የተከፈተ ግሩፕ ነው።
Members: 93
ትምህርት በቤት E.g @
ይህ በአይነቱ ታይቶየማይታወቅ የ ኢትዮጵያንልጆች እውቀት ለማጋራትለመገራራት የተከፈተ ግሩፕነው ማንኛውንም እውቀትየማጋሪያ ጥያቄ የመጠየቂያሀሳብ የማጋሪያ ከ አለም ጋርአብሮ የመጓዢያ ግሩፕ ነውእንማር እንማማርለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ share
Members: 128
ቅ/እስጢፋኖስ ሰንበት ትምህርት ቤቴ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላም ለሁላችሁ!ይህ መንፈሳዊ የቴሌግራም ግሩፕ የተከፈተው 44ተኛ የሰንበት ት/ቤታችንን ምስረታ በዓል አስመልክቶ ነው። በዚህ ግሩፕ የተለያዩ መረጃዎችን ምንለዋወጥ ይሆናል። የሁላችንም ጠንካራ ሀሳብ እና ያልተገደበ እንቅስቃሴ ያስፈልጋል። መጨመር ያለባቸው አባላት ካሉ በኮመንት መስጫው አስቀምጡልን አልያም በውስጥ መስመር
Members: 54
የተውሂድ ጽናት ለሁሉም በሁሉም
በዚህ ግሩፕ የተለያዩ የአሊሞች ምክር እና ከታማኝ ሚድያዎች የተለያየ ትምህርት ኢለቀቅበታል ግለሰቦች የራሳቸውን ስሜት ማንፀባረቅ የተከለከለ ነው
Members: 137
የላ/ደ/ኢ/ሰ/ት/ት የ፳፻፲፮ ዓ/ም የልሳነ ግዕዝ መማሪያ
ማሳሰቢያ "ይህ የላፍቶ ደብረ ኢያሪኮ መድኃኔዓለም ሰንበት ት/ቤት የ፰ተኛ እና የ፱ ነኛ ክፍል ተማሪዎች ግሩፕ ነው። በዚህ ግሩፕ ላይ የተለያዩ ትምህርቶች፣መልዕክቶች እና መረጃዎችን የምናስተላልፋበት ነው።
Members: 127
የሰሚት መንበረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም እና ቅ/ዑራኤል ቤተክርስቲያን የስብከተ ወንጌል አገልግሎት
ይህ ግሩፖችን ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊወያይበት የሚችልቃለ እግዚአብሔርንም ለመማማር ተስቦ የተከፈተ የደብራችን ስብከተ ወንጌል ዋና ግሩፕ ነው!!!!!!
Members: 1545
RVU HC 2020 GC COMMITTEE
ይህ ግሩፕ የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ሆሳዕና ካምፓስ የመፅሔት ኮሚቴ ግሩፕ ነው በዚህ ግሩፕ ሁላችሁም ተመራቂ ተማሪዎች አንድ በጋውን እና ሌላ አንድ ፎቶ ከሙሉ ስማችሁ እና ላስት ወርድ ጋር በማድረግ ትልካላችሁ
Members: 45
እናመዛዝን እውነት ሳትፈርድብን ለእውነት እንመስክር 📓📔!!!
ይህ ግሩፕ ዋና አላማው #ተውሂድን_ማስፋፋት እና መረጃ ና ማስረጃ ላይ በመመስረት የተለያዩ የንጽጽር ትምህርት የሚሰጥበት ግሩፕ ነው።። ግሩፑ ላይ✍️የተከለከሉ ነገሮቶች መካከል፡1, መሰዳደብ ፥ ማንቋሸሽ 🚫2, ያለ ማስረጃ ስሜታቸውን ብቻ እየተከተሉ መወያየት 🚫✅ ማስረጃ በማቅረብ በጽሑፍ ፤ በድምፅ መወያየት ይቻላል።
Members: 1877
ኑ!እውነትን ፍለጋ!!
✔✔ይህ ግሩፕ የክርስቲያኖች እና የሙስሊሞች መወያያ ግሩፕ ነው!!!!✔በመከባበር✔በመረጃ እና በማስረጃ✔ አድ በማድረግ😊መወያየት የግሩፑ ህግና ደንብ ነው!✔(1ኛ ተሰሎንቄ 5፥20-21)""ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ""
Members: 1115