እናመዛዝን እውነት ሳትፈርድብን ለእውነት እንመስክር 📓📔!!!
ይህ ግሩፕ ዋና አላማው #ተውሂድን_ማስፋፋት እና መረጃ ና ማስረጃ ላይ በመመስረት የተለያዩ የንጽጽር ትምህርት የሚሰጥበት ግሩፕ ነው።። ግሩፑ ላይ✍️የተከለከሉ ነገሮቶች መካከል፡1, መሰዳደብ ፥ ማንቋሸሽ 🚫2, ያለ ማስረጃ ስሜታቸውን ብቻ እየተከተሉ መወያየት 🚫✅ ማስረጃ በማቅረብ በጽሑፍ ፤ በድምፅ መወያየት ይቻላል።
Members: 1877