ቅ/እስጢፋኖስ ሰንበት ትምህርት ቤቴ

https://t.me/gz12o

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላም ለሁላችሁ!ይህ መንፈሳዊ የቴሌግራም ግሩፕ የተከፈተው 44ተኛ የሰንበት ት/ቤታችንን ምስረታ በዓል አስመልክቶ ነው። በዚህ ግሩፕ የተለያዩ መረጃዎችን ምንለዋወጥ ይሆናል። የሁላችንም ጠንካራ ሀሳብ እና ያልተገደበ እንቅስቃሴ ያስፈልጋል። መጨመር ያለባቸው አባላት ካሉ በኮመንት መስጫው አስቀምጡልን አልያም በውስጥ መስመር

Members: 54