ማህበረ ተዋህዶ የጉዞ ማህበር
Similar Groups You May Like
Top Groups in This Category
የአዲስ አበባ ጤና ባለሙያዎች ማህበር - Addis Ababa Health Professionals Association
የአዲስ አበባ ጤና ባለሙያዎች ማህበርዓላማ፦ ለሀገራችን የጤና ስርዓት መሻሻል የሚከፍሉትን መስዕዋትነት የሚመጥን የጤና ባለሙያዎችን ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ስርዓት እንዲፈጠር ማድረግ ነው።ራዕይ፦ የአዲስ አበባ ጤና ባለሙያዎች ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ ችግር ተቀርፎ ማየት
Members: 7,292
ማኀበረ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
"ሰማዕታት የዚህችን ዓለም ጣዕም በዕውነት ናቁ፤ደማቸውንም ስለ እግዚአብሔር አፈሰሱ፤ስለመንግስተ ሰማያት መራራ ሞትን ታገሱ፤እንደ ይቅርታህ ብዛት ይቅር በለን።"
Members: 668
እኛዉ ለ'ኛዉ የሳዉላ ሙስሊም ወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር
ሁላችንም ስለሚስኪኖችና ቤት ስለቀሩት አቅመ ደካሞች እናቶች እና አባቶች ያገባናል አቅም አለን ማገዝ እንችላለን ! የማህበሩየንግድ ባንክ አካዉንት=1000530227867
Members: 594
ህሊና የበጎ አድራጎት ማህበር
ይሄ ግሩፕ የተከፈተዉ በ ዋነኝነት በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ያላቸውን እዉቀት ጉልበት እንዲሁም ውድ ጊዜ ተጠቅመው ለሀገራቸው የበኩላቸውን አስተዋጾ እንዲያበረክቱ ነው
Members: 505
የቆጣሪ ቅ/ደ/መ/ት/ቤት መምህራን ማህበር🥼
ለመምህራኑ ክብር ዘብ እንቁም::ክብር ና ሞገስ ለመምህራን::Kabajaa barsiisotaf haa dhaabbannu.
Members: 222
⛪️ምግባረ ሰናይ የበጎ አድራጎት ማህበር⛪️⛪️
እዚህ ግሩፕ ውስጥ👉 መሳደብ ❌👉 ያልሆኑ ንግግር በተጨማሪም ያልሆነ ቪዲዬ ❌👉 መናቆር❌👉 መወያየት ✅👉 ሀሳብን ሼር ማድረግ✅👉 አስተያየት ካሎት መግለፅ✅
Members: 181
የመርቆሪወስ ጽዋ ማህበር
ከጽዋ መሀበራችን ማንኛዉም ኦርቶዶክስ መሀበሩን መቀላቀል እና በየወሩ በቅዱስ መርቀሪወስ ስም ምንጠጣዉን ጽዋ መጠጣት ይችላል።መሀበራችን በጎንደር ከተማ በቀበሌ 10 ቀጠና አራት እየተሰራ ባለዉ የቅዱስ መርቆሪወስ ደብር አማካኝነት የተመሰረተ ነው።አላማዉ1ኛ የጽዋመሀበር ትዉፊት በኛ ትዉልድ እንዲቀጥል ለማድረግ2ኛ አቅመ ደካሞችን እና አረጋዉያንን ብሎም ድሆችን እና ህጻናትን ምናግዝበት
Members: 175
😍የ ተዋህዶ ልጆች 🥰
"የአይሁድ ንጉስ የናዝሬቱ ኢየሱስ“ ዮሐ 19÷19“ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤ መታመኛዬም እግዚአብሔር ነው በጽዮን ልጅ በሮች ምስጋናህን ሁሉ እናገር ዘንድ።”— መዝሙር 73፥28ሀይማኖት አንድ ናት ። እሷም ኦርቶዶክስ ናት።
Members: 153
የድክሲስ እርሻ ልማት ልጆች አብሮ አደግ ማህበር
👉ይህ የአብሮ አደግ ማህበር ያስፈለገው 🌼ዲክሲስ እርሻ ልማት ከተዘጋ በኃላ የእርሻ ልጆች በተለያዩ ከተሞች እንዲሁም ወጭ ሀገር በትምህርት ፣በስራ፣ በተለያዩ ምክንያቶች ተበታትነን እንዳንቀር እንድንጠያየቅ ፣ትዝታዎቻችን እንድንካፈል ፣እንድንጠያየቅ፣በአካል ተለያይተን የቆየን በአካል ወይንም በፎቶ እንድንተያይ በቅርብ ርቀት ያለን ደሞ በአከል ለማገናኘት ፣ደስታችንን እና ሀዘናችንን ለመጋራት ነው!
Members: 107
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወጣቶች ቻናል (OTYC)
ሰላም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወጣቶችበማንኛውም ሀሳቦች ላይ እርስ በራሳችን እንድንወያይ በመልካም ሀሳቦች አንድ እንድንሆን በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን ። ወጣቶችን ይጠቅማሉ የምትሏቸውን ሀሳቦች ያካፍሉን🙏🕊 በፍቅር እንወዳችኋለን 🕊ቴሌግራም 👉👉👉@OTYC1YouTube👇👇👇https://www.youtube.com/channel/UCzTfhD3HSC_7USAutACZ4jA
Members: 94