ደቦ የልማት ማህበር/Debo Dev't Association/

https://t.me/lemi4

ከሃይማኖት ፓለቲካ እና ዘረኝነት የፀዳ ማህበር ነው።

Members: 189

Similar Groups You May Like

Top Groups in This Category

የአዲስ አበባ ጤና ባለሙያዎች ማህበር - Addis Ababa Health Professionals Association

https://t.me/aahpu

የአዲስ አበባ ጤና ባለሙያዎች ማህበርዓላማ፦ ለሀገራችን የጤና ስርዓት መሻሻል የሚከፍሉትን መስዕዋትነት የሚመጥን የጤና ባለሙያዎችን ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ስርዓት እንዲፈጠር ማድረግ ነው።ራዕይ፦ የአዲስ አበባ ጤና ባለሙያዎች ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ ችግር ተቀርፎ ማየት

Members: 7,292

የመርቆሪወስ ጽዋ ማህበር

https://t.me/grm3e

ከጽዋ መሀበራችን ማንኛዉም ኦርቶዶክስ መሀበሩን መቀላቀል እና በየወሩ በቅዱስ መርቀሪወስ ስም ምንጠጣዉን ጽዋ መጠጣት ይችላል።መሀበራችን በጎንደር ከተማ በቀበሌ 10 ቀጠና አራት እየተሰራ ባለዉ የቅዱስ መርቆሪወስ ደብር አማካኝነት የተመሰረተ ነው።አላማዉ1ኛ የጽዋመሀበር ትዉፊት በኛ ትዉልድ እንዲቀጥል ለማድረግ2ኛ አቅመ ደካሞችን እና አረጋዉያንን ብሎም ድሆችን እና ህጻናትን ምናግዝበት

Members: 175

ጨዋ ዱርዬ

https://t.me/wa970

ይህ ጉሩፕ የመማሪያ እና የመወያያ ነውስድብ ስለ ወሲብ ማውራት ሆነ ፎቶ መልቀቅ ዘረኝነት በፍፁም የተከለከለ ነው። በውይይት የማያምን ካለ ራሱን left#መጀናጀን♥️#መጨዋወት#ዘፈን መገባበዝ#እንደጉድ እንዝናናለን ...... ነገር ግን ተጠባብሳችሁ ....... ♥️♦️♣️♠️ ተጋብታችሁ ከ Groupu መጥፋት አይፈቀድም።

Members: 118

የድክሲስ እርሻ ልማት ልጆች አብሮ አደግ ማህበር

https://t.me/dsfta

👉ይህ የአብሮ አደግ ማህበር ያስፈለገው 🌼ዲክሲስ እርሻ ልማት ከተዘጋ በኃላ የእርሻ ልጆች በተለያዩ ከተሞች እንዲሁም ወጭ ሀገር በትምህርት ፣በስራ፣ በተለያዩ ምክንያቶች ተበታትነን እንዳንቀር እንድንጠያየቅ ፣ትዝታዎቻችን እንድንካፈል ፣እንድንጠያየቅ፣በአካል ተለያይተን የቆየን በአካል ወይንም በፎቶ እንድንተያይ በቅርብ ርቀት ያለን ደሞ በአከል ለማገናኘት ፣ደስታችንን እና ሀዘናችንን ለመጋራት ነው!

Members: 107

ሀበሻ ቤተ ፍቅር የኪነ ጥበባትና እና የበጎ አድራጎት ቡድን

https://t.me/mtiku

የሀበሻ ቤተ ፍቅር አባላት ብቻ ግሩፕ ነው ከአባl ውጪ ሌላ አባላት ወደ ግሩፑ ማስገባት ከብድኑ ያስባርራልሀበሻ ቤተ ፍቅር የኪነ ጥበባት እና የበጎ አድራጎት ማህበር

Members: 30