የመርቆሪወስ ጽዋ ማህበር
ከጽዋ መሀበራችን ማንኛዉም ኦርቶዶክስ መሀበሩን መቀላቀል እና በየወሩ በቅዱስ መርቀሪወስ ስም ምንጠጣዉን ጽዋ መጠጣት ይችላል።መሀበራችን በጎንደር ከተማ በቀበሌ 10 ቀጠና አራት እየተሰራ ባለዉ የቅዱስ መርቆሪወስ ደብር አማካኝነት የተመሰረተ ነው።አላማዉ1ኛ የጽዋመሀበር ትዉፊት በኛ ትዉልድ እንዲቀጥል ለማድረግ2ኛ አቅመ ደካሞችን እና አረጋዉያንን ብሎም ድሆችን እና ህጻናትን ምናግዝበት
Members: 175