እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
Channelመንፈሳዊ ቻናል ሲሆን ስብከቶች መዝሙርዘሮች የሚለቀቁበት የ ኦርቶዶክሶች ቻናል ነው
መንፈሳዊ ቻናል ሲሆን ስብከቶች መዝሙርዘሮች የሚለቀቁበት የ ኦርቶዶክሶች ቻናል ነው
AI auto-dubbing tool. Paste a URL to dub videos in 10 languages with 16 voices. Modes: auto dubbing, voice translation, custom TTS.
መንፈሳዊ ቻናል እንጋብዛቹ@EOTCYምን አይነት ነገሮችን ነው የሚፈልጉት?➢ የተለያዩ ትምህርቶችን➢ መጣጥፎችን➢ መንፈሳዊ ግጥሞችን➢ ተከታታይ ትምህርቶችን➢ ብሒለ አበው➢ ወይስ ዜና ቤተክርስቲያንአሁኑኑ ይቀላቀሉን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቀጥተኛ አስተምህሮ ያገኙበታል👇👇👇@EOTCY
በዚህ ቻናል የተለያዩ ዝማሬዎች፣ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና የተለያዩ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ፕሮግራሞች የሚቀርቡበት ቻናል ነው፡፡ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሳቹ ቤተሰብ ይሁኑ የመጀመሪያ ምርጫችሁ WBN TV ይሁን፡፡የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑhttps://youtu.be/bMlWzZ5mBmQ?si=OsACADPx
ይህ ቻናል የእኔ የዘማሪት ዘርፌ ከበደ ሲሆን በዚህ ገጽ ውስጥ ለሰው ልጅ ሕይወት ይጠቅማል ያንፃል ያሳድጋል ብዬ የማምንባቸውን መንፈሳዊ ትምህርቶች አስተላልፍበታለው:: ስለዚህ ቅዱሳን መልእክቶቼን በመስማት ተባረኩበት::
📌በዝህ ቻናል ውስጥ፦የተለያዩ ስብከቶች🗣..ትምህርቶች📖 እንዲውም..ተከታታይ ትምህርቶች📚 የሚለቀቁ ሲሆን...🎯 ዋና አላማው በክርስትና ህይወታችን ላይ የእግዚአብሔር ቃል እዉቀት እንዲበዛልን ነዉ።#Join በማለት እና #Share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
ይህ በዓለም ባንክ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የ አምደ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ መንፈሳዊ ጽሑፎች፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎች እንዲኹም ማስታወቂያዎች ይተላለፉበታል
ይህ ቻናል በየቀኑ የቅዱሳን ስዕለ አድህኖ እንዲሁም ሀይማኖታዊ ፅሁፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።
ሰላም ውድ የ 90s ልጆች ቻናላች የ ዘጠናዎቹን ሙዚቀኞች ምናወሳበት: ምንዘክርበት ቻናል ነው ከናንተ ምንፈልገው ሰዎችን ወደዚ ቻናል እንድትጋብዙልን ነው እናመሰግናለን ሰላማቹ ይብዛላቹህ❤❤
ይህ ቻነል የተመሰረተው በሐዋርያት ስራ 17:11 መሰረት በማድረግ ሲሆን ዓላማውም ሰዎች ቃለ እግዚአብሔርን በመመርመር በክርስቶስ እንዲያምኑ እንዲሁም በእምነታቸው እንዲፀኑ ለማድረግ ነው። ይህንንም ዓላማ ለማሳካት በቻናሉ የተለያዩ ቁም ነገሮች ይቀርባሉ። ከነዚህም መሀል1. ተከታታይ ትምህርቶች2. ስነ መለኮታዊ(Theological) ይዘት ያላቸው ሀሳቦች3. ወቅታዊ የሆኑ መንፈሳዊ ሀሳቦች ወዘተ
ይህ ቻናል በየለቱ መንፈሳዊ ህይወትን የሚያነቃቃ ፀሎትና ቃል የሚያገኙበት ተመራጭ መንፈሳዊ ቻናል ነው፡፡በነብይ ኢዮሲያስ እና በነብይት ሰሎሜ
በዚህ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ነገሮችን ከመለጠፍ እና ከመጻፍ ወጭ ለላ አፈራሽና ገንቢ ያልሆኑ ነገሮችን መጻፍ አይቻልም ተጽፎ ቢገኝም በፍቅር ከማቅናት ውጭ ክርክር የተከለከለ ነው
በዚህ የቴሌግራም ቻናል የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ና የምንማማርበት ቻናል ነው
👉👉ይህ በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የሐምሌ 19/67 የመ/ጀ/ደ/ ት/ቤት የ ኮሮና ቫይረስን ምክንያት በማድረግ በተቋረጠው መማር ማስተማር ሒደት ተማሪዎች ከመምህራን ጋር የሚገናኙበት እና የተለያዩ ጥያቄዎችን እንዱሁም ማስታወሻዎችን በተጨማሪም አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ፅሁፎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው። ወላጆች እና መምህራንም አስፈላጊውን ትብብርና እገዛ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ይህ የቴሌግራም ቻናል የምሰራቸዉን መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ ከአራት መስመር ያልበለጡ ግጥሞቼን እና ብሂሎችን የምለቅበት ነዉ። ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!ጥበብን የሚሻ ሁሉ ሊቀላቀለዉ የሚገባ መንፈሳዊ ቻናል'' የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው''
ይህ ቻናል መንፈሳዊ ፎቶ ብቻ የሚቀርብበት ነው።
ይህ ቻናል የተከፈተው telegram for jesus በሚል ርእስ ስለ ወንጌል የተከፈተ ቻናል ነው እሱ ብቻም ሳይሆን ዝማሬዎችን፣መንፈሳዊ ግጥሞችን እና አንድ አንድ ምክሮች የሚለቀቅበት ነው።creator =@I_y_o_s_iOur channal =https://t.me/lkkgjour group = https://t.me/+zHY-rzYVQbc0MDI0
ሶሒሕ የሆኑ ሐዲሶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው። ♥አስተያየት ካለዎት@su12bot
ይህ ከናኤል ቲዩብ መንፈሳዊ ቻናል ነው።ከናኤል ማለት "kennaa" ከምል የኦሮምኛ ቃልና "ኤል" ከምል የእብራይስጥ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው። በዚህ ቻናል ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶችና ዝማሬዎች ይቀርባሉ። በተጨማሪም በአፋን ኦሮሞና አማርኛ ግጥምና ዜማ ለምትፈልጉ እናዘጋጃለን።ሊንኩን በመጫን ይከታተሉ።
"ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው። " የዮሐንስ ወንጌል 8፥12👉የዚህ ቻናል አላማ እውነት መንገድ ህይወት የሆነውን ክርስቶስ ኢየሱስን መስበክ ሲሆን ያመኑትንም በእምነታቸው እንዲፀኑ ማስተማርና ማበረታታት ነው።
እንኳን ደህና መጡ!ይህ ቻናል የየጁ ገነት አንድ ማእከል ስራ ፈላጊዎችና አዲስ ኢንተርፕራይዞች መረጃ የሚያገኙበት👉የስራ ፈላጊዎች ማስታወቂያ👉 ጠቃሚ መረጃዎች የሚለቀቁበት ነው።ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ👇t.me/YGOSS
🔰እንካን ደና መጡ🔰🎤 ይህ ቻናል የሰ/ሸ/ደብረብርሃን ከነማ ደጋፊዎች ቻናል ነው።በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ የ ሀገር ወስጥ እና የ ውጪ ስፖርት መረጃዎች ይተላለፋሉ ። 🕊 💛💛💉💉💉💉💉💉💉💉❤️❤️💉❤️❤️💉❤️ ❤️ ️ደብረብርሃን ከነማን እንደግፍ።join join የደብርሽ ደጋፊ....ስለ ደብረብርሃን ከነማ እንዘምራለን።Admin@Jyonil0vely