Berea Christian Ministry

https://t.me/ekkcm

ይህ ቻነል የተመሰረተው በሐዋርያት ስራ 17:11 መሰረት በማድረግ ሲሆን ዓላማውም ሰዎች ቃለ እግዚአብሔርን በመመርመር በክርስቶስ እንዲያምኑ እንዲሁም በእምነታቸው እንዲፀኑ ለማድረግ ነው። ይህንንም ዓላማ ለማሳካት በቻናሉ የተለያዩ ቁም ነገሮች ይቀርባሉ። ከነዚህም መሀል1. ተከታታይ ትምህርቶች2. ስነ መለኮታዊ(Theological) ይዘት ያላቸው ሀሳቦች3. ወቅታዊ የሆኑ መንፈሳዊ ሀሳቦች ወዘተ

Subscribers: 199

Find more on TelegramTop Search Bot for Free @tgtopcom_bot