ኢትዮጵያ ቲዮብ -ETHIOPA TUBE
Channelእውነት ምንድነው? የሰው መለኪያው ምንድነው?
እውነት ምንድነው? የሰው መለኪያው ምንድነው?
AI auto-dubbing tool. Paste a URL to dub videos in 10 languages with 16 voices. Modes: auto dubbing, voice translation, custom TTS.
እዚህ Page ውስጥ ስለ ሀይማኖት; ስለ ሀገራችን ሰላም; ስለ እውነት ... ወዘተ ብቻ የሚተላለፉ ይሆናል:: Page kana jalaatti waa'ee amaanta kenyaa, waa’ee biyyaa kenyaa, waa’ee dhugaa . . . K. K. fakkatan qoftii kan darbuu dha. https://www.facebook.com/haile.dirirsa.
በጥንት ሀገራት ባቢሎን፣አሳይረን፣ ግብፅ፣ሮማን....የሰይጣንን አምልኮ ሲያስፋፉ ልጆቻቸውን መሰዋት፣ደም መጠጣት፣የሰው ስጋ መብላት...ተግባራቸው ከሰብአዊነት የወጣ ስለሆነ ማንም ትክክለኛውን ባያውቅ ራሱ እነዚ ተግባራት ይከብዱታል።ሰብአዊ የሆነውን ሰብአዊ ካልሆነው ለመለየት ሁላችንም አዕምሮ አለን።ምናልባት በመጥፎ ተግባራት ብናድግ በራሱ ሄደን ሄደን ጥሩውን ከመጥፎው መለየታችን ግን አይቀርም።
እዉነት ምንድነው ?????❤❤❤❤❤ግን ሁላችንም የምንስማማበት ነገር እርሱ እውነት ይባላል !!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከሆነስ ያነገር እዉነት ነው !!!!!❤❤❤❤❤እንደዛ ከሆነ ያንተ/ያንቺ እወነት ምንድነው ??እንወያይእንነጋገር