ስለ ሀገር እናዉጋ//ኢትዮጵያ❤️

https://t.me/tss47

በጥንት ሀገራት ባቢሎን፣አሳይረን፣ ግብፅ፣ሮማን....የሰይጣንን አምልኮ ሲያስፋፉ ልጆቻቸውን መሰዋት፣ደም መጠጣት፣የሰው ስጋ መብላት...ተግባራቸው ከሰብአዊነት የወጣ ስለሆነ ማንም ትክክለኛውን ባያውቅ ራሱ እነዚ ተግባራት ይከብዱታል።ሰብአዊ የሆነውን ሰብአዊ ካልሆነው ለመለየት ሁላችንም አዕምሮ አለን።ምናልባት በመጥፎ ተግባራት ብናድግ በራሱ ሄደን ሄደን ጥሩውን ከመጥፎው መለየታችን ግን አይቀርም።

Subscribers: 129

Find more on TelegramTop Search Bot for Free @tgtopcom_bot