ይህ ቻናል የተከፈተው ለተማሪዎች እና ለወላጆች የትምህርት ቤቱን መረጃ በተገቢው መንገድ ለማስተላላፍ ነው።
Subscribers: 2
Find more on TelegramTop Search Bot for Free @tgtopcom_bot
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
Subscribers: 8,526
" ኵሉ ጽድቅ ወኵሉ ጥበብ እምኀበ እግዚአብሔር ውእቱ"ይህ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጣፋጭ ታሪኮች ሚቀርቡበት ቻናል ነው ።@Venisiya21አዲሱ ቬኒሲያን በዚህ ተቀላቀሉንለአስተያየትዎ@Get_lozaላይ ያድርሱን
Subscribers: 4,642
❤የዚህ ቻናል ዋና አላማ!!!በዩንቨርሲቲያችን ያለውን ትክክለኛ መረጃ ለተማሪዎች በስአቱ ማድረስ ሲሆን ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸው መልከቶችን ቻናላችን አያስተናግድም!!!።አሰተያየትና ጥያቄ ካላችሁ https://t.me/charity2127
Subscribers: 3,016
ይህ የምስራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ ከትምህርት ባለድርሻዎች ጋር መረጃ የሚለዋወጥበት ቻናል ነው።
Subscribers: 2,331
ስለ ሁሉም ሊግ ሚዘገብበት ፣ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ሚተላለፉበት ፣ የዝውውር ዜናዎችም ሳይቀሩ ሚነገሩበት ምርጥ ቻናል እንዳያመልጣችሁ።የስፖርት መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው አማራጭ@ ይህ ታላቁ ሁሉ ስፖርትኢትዮጵያ 🇪🇹 ነው═════════════════☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ |👇🔴የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች🔵የዝውውር መረጃዎች
Subscribers: 1,906
ይህ የጎንደር ከተማ አስ/ትምህርት መምሪያ የቴሌ ግራም ቻናል ነው። የፌስቡክ ገጻችንንም ይከተሉ፦ https://www.facebook.com/share/19iq93R8d7/ወቅታዊና ጠቃሚ ትምህርት ነክ መረጃዎችን ያገኙበታል።
Subscribers: 1,119
ይህ የኤል.ጂ.ቤተናታን ትምህርት ቤት የመማማሪያ የቴል ግራም ቻናል ነው! ተማሪዎች ይህን ቻናል በመቀላቀል የየክፍል ደረጃቸውን ሊንክ በመጫን ትምህርት በመከታተል ኖት በመገልበጥ፣በማጥናት፣ጥያቄዎችን በመስራት በቤት ውስጥ በመቀመጥ ና የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን በመስራት ይህን ግዜ እንድናልፈው የድርሻችሁን ተወጡ!
Subscribers: 424
በዚህ ቻናል ማንኛውም ሰው ግዕዝ ቋንቋን በቀላሉ መማር ይችላሉ ።ይህ ቻናል የግዕዝ ትምህርት የሚሰጥበት ነው።መ/ር በፍቃዱ መንገሻ የግዕዝ ቁጥር ተመራማሪ።
Subscribers: 383
ይህ የኮልፌ ቃለሕይወት ቤተክርስቲያን የቴሌግራም ቻናል ነው። ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል!
Subscribers: 353
ይህ ፔጅ1.ስለተሽከርካሪ መፅሀፍ እና መረጃ2.ስለመንጃ ፈቃድ መፅሀ እና መረጃ3.ስለ መንገድ ትራንስፖርት ህጎች፣ መመሪያ እና መረጃ4.ስለተሽከርካሪ እስፔሲፊኬሽን፣ የቴክኒካል ምክር እና ምርመራ አገልግሉት የሚሰጥበት ነው።
Subscribers: 320
ይህ የወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ ካምፓስ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የቴሌግራም ቻናል ነው።እኛ ሕብረት ነን ።እንለያለን ፤ እንመለሳለን ፤ እንጠብቃለን
Subscribers: 311
ይህ ቻናል የጥፋት ልጅ ሴራ ድብቅ ስራዎችሴራዎችን ቀድመን አውቀንለሌሎችም የምናሳውቅበትአውቀንም ህይወታችንን ከድብቁ አለም ገዢዎች(666) የምናድንበት ቻናል ነው።" አእምሮ ያለው የአውሬውን ቁጥር ይቁጠረው፥ ቁጥሩ የሰው ቁጥር ነውና፥ ቁጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።"ዮሐ: 13:18ቻናሉን ለማግኘት በዚህ ሊንክ join በማለት ማግኘት ይችላሉ!
Subscribers: 266
ይህ የደ/መ/ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ጥምር ግቢ ጉባዔ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል በደብሩ ሰ/ት/ቤት ስር በሚገኙ የአዲስ ከተማ ፣ የህይወት ብርሃን፣ የአንዳርጌ እና የአቢሲኒያ ት/ቤት የተማሪዎች ግቢ ጉባዔያት ከሰንበት ት/ቤቱ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው፡፡ በዚህም ሃይማኖታዊ ይዘት ያለቸው መርሃ ግብሮችን ለአባላቱ ያደርሳል፡፡ ለመወያያ@DMKMCGለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት@DMKMCbot
Subscribers: 263
ይህ ሴቶች ብቻ የሚሰባሰቡበት ቻናል ነው ስለ ራሳችን የምናወራበት ከሌሎች ጋር የምናውጋበት ልዮ የእንስቶች መድረክ ነው እንስቶችን በተመለከተ ፅሁፍ,ፎቶ,ቪድዬ,ሊንክ ካገኛችሁ ማጋራታቹሁን እንዳትረሱእኛው ለእኛው እንሁን👩👧
Subscribers: 214
ይህ በዓለም ባንክ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የ አምደ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ መንፈሳዊ ጽሑፎች፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎች እንዲኹም ማስታወቂያዎች ይተላለፉበታል
Subscribers: 207
ይህ ቻናል በየቀኑ የቅዱሳን ስዕለ አድህኖ እንዲሁም ሀይማኖታዊ ፅሁፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።
Subscribers: 200