የኣሪ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ
Channelይህ የቴሌግራም ቻናል የኣሪ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።
ይህ የቴሌግራም ቻናል የኣሪ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።
AI auto-dubbing tool. Paste a URL to dub videos in 10 languages with 16 voices. Modes: auto dubbing, voice translation, custom TTS.
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
ይህ የምስራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ ከትምህርት ባለድርሻዎች ጋር መረጃ የሚለዋወጥበት ቻናል ነው።
ይህ የኮልፌ ቃለሕይወት ቤተክርስቲያን የቴሌግራም ቻናል ነው። ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል!
ይህ የቴሌግራም ቻናል የዳውሮ ልማት ማህበር ነው
ይህ የወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ ካምፓስ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የቴሌግራም ቻናል ነው።እኛ ሕብረት ነን ።እንለያለን ፤ እንመለሳለን ፤ እንጠብቃለን
ይህ የደ/መ/ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ጥምር ግቢ ጉባዔ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል በደብሩ ሰ/ት/ቤት ስር በሚገኙ የአዲስ ከተማ ፣ የህይወት ብርሃን፣ የአንዳርጌ እና የአቢሲኒያ ት/ቤት የተማሪዎች ግቢ ጉባዔያት ከሰንበት ት/ቤቱ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው፡፡ በዚህም ሃይማኖታዊ ይዘት ያለቸው መርሃ ግብሮችን ለአባላቱ ያደርሳል፡፡ ለመወያያ@DMKMCGለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት@DMKMCbot
ብልጽግና ፓርቲ በታህሳስ 2012 ዓ.ም የተቋቋመ በኢትዮጵያ ገዥው የፖለቲካ ፓርቲ ነው።
ይህ በዓለም ባንክ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የ አምደ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ መንፈሳዊ ጽሑፎች፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎች እንዲኹም ማስታወቂያዎች ይተላለፉበታል
ይህ ቻነል የተለየዩ አስተማሪ፣አዝናኝ ሥራዎች የሚለጠፉበት ነው።
Health is the key of every thing.ጤና የሁሉም ነገር ቁልፍ ነው።ይህ ቻናል የዶ/ር ተናኜ ክሊኒክ ይፋዊ ቻናል ነው።JOIN በማድረግ ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ....ቻናሉን ስትቀላቀሉ ለናንተ የሚጠቅምወቅታዊውን የጤና ነክ መረጃዎች ይደርሷችኋል።ያላችሁን ማንኛውም ጥያቄዎች@TAFDADላይ መጠየቅ ትችላላችሁ።
ይህ የቴሌግራም ቻናል የምሰራቸዉን መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ ከአራት መስመር ያልበለጡ ግጥሞቼን እና ብሂሎችን የምለቅበት ነዉ። ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!ጥበብን የሚሻ ሁሉ ሊቀላቀለዉ የሚገባ መንፈሳዊ ቻናል'' የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው''
የብልጽግና ዕሳቤዎች የተቃኘ መረጃዎችን ለተከታዮቻችን ተደራሽ ማድረግ ዋናው የቻናሉ ዓላማ ነው ።
ይህ ቻናል በኢንሰታቲዩቱ የሚሰሩ ተግባሮች የሚሰራጩቀትና አዳዲስ ሀሳቦች የሚንሸራሸሩበት ነው። ሀሳብ አሰተያየት ሲኖር በሰ.ቁ 0921288060 ወይም tbmpr አድርሱን
ይህ የባስኬቶ ልዩ ወረዳ ከፍተኛ ፍ/ቤት የቴሌግራም ቻናል ነው
ይህ የአሸወይና የሬድዮ ፕሮግራም ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው።አሸወይና ሀሣባችንን ብቻ ሣይሆን; ሥሜታችንንም የምንጋራበት የመረጃ እና የመዝናኛ ፕሮግራም ነው።ዘወትር ማግሠኞ እና ቅዳሜ ከ-10:00 - 12:00 በአዋሽ 90.7 ኤፍ.ኤም ላይ ያገኙናል።
ይህ የእኔ የዘማሪ ዲያቆን የቴሌግራም ቻናል ነው
ይህ የቴሌግራም ቻናል እኔ :አንቺ:አንተ:ሁላችን ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ መፃኢ ዕድል የምንወያይበት ከጥላቻ የፀዱ ገንቢ የሆኑ ምክረ_ሀሳብ የሚተላለፍበት የመረጃ ቻናል ነው።
ይህ ፔጅ የተከፈተው ዓላማው ለተለያዩ ማህበራዊ እና ለሎች ሃሳቦችን በጋራ ለመለዋወጥ ሲባል የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ነው።