G9 MSN
Channelበዚህ ቻናል የዕለት ዕለት ከፍለ ጊዜ አይለቀቅም
በዚህ ቻናል የዕለት ዕለት ከፍለ ጊዜ አይለቀቅም
AI auto-dubbing tool. Paste a URL to dub videos in 10 languages with 16 voices. Modes: auto dubbing, voice translation, custom TTS.
" ኵሉ ጽድቅ ወኵሉ ጥበብ እምኀበ እግዚአብሔር ውእቱ"ይህ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጣፋጭ ታሪኮች ሚቀርቡበት ቻናል ነው ።@Venisiya21አዲሱ ቬኒሲያን በዚህ ተቀላቀሉንለአስተያየትዎ@Get_lozaላይ ያድርሱን
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መፅሐፍት ፣ መፅሐፍ ቅዱስን ለማጥናት የሚረዱ ... የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያዎች ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች እንዲሁም መንፈሳዊ ጹሑፎች ይቀርባሉ ።"Christlikeness is the goal of every true believer."@LovedandForgiven@mhbc74
እንኳን ወደ የግርምት አለም በደህና መጡ!!!አለማችን ለማመን ቀርቶ ለማሰብ በሚከብዱ ክስተቶች የተሞላች ናት።ታዲያ እኛም በዚህ ቻናል አስገራሚ ነገሮችን የምንቃኝበት እና የምንዳስስበት ስለሆነ እንኳን ወደዚህ አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቻናል በደህና መጡ!!!https://t.me/j8tophttps://t.me/j8tophttps://t.me/j8topshare,like & joinየግርምት አለም
የተለያዩ የሴቶችና የወንዶች ውብ የሀበሻ ልብሶች በዚህ ቻናል ይተዋወቃሉበዚህ ቁጥር 0985269606 በ telegram, what's up, Viber, imo & BOTIM ማግኘት ይችላሉ።
ማንበብ የስብዕና ልህቀትን ያጎናፅፋል!!ማንበብ ምክንያታዊ እና የሰላ አእምሮን ያንፃል!!በዚህ ቻናል👉የስነ ልቦና ምክሮች👉ግጥሞችና ወጎች👉ሳይንስና ፍልስፍና👉ከመፅሐፍ የተቀነጨቡ አስገራሚ ፅሁፎች እና ታሪኮች ይቀርባሉ።ወዳጆዎን የዚህ የንባብ ማዕድ ተካፋይ እንዲሆኑ በመጋበዝ ቻናሉን ይደግፋ።ማንኛውም አስተያየት@FiyametaGelayላይ ይላኩልንCreator -kalkidan
በዚህ ቻናል የተለያዩ ዝማሬዎች፣ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና የተለያዩ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ፕሮግራሞች የሚቀርቡበት ቻናል ነው፡፡ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሳቹ ቤተሰብ ይሁኑ የመጀመሪያ ምርጫችሁ WBN TV ይሁን፡፡የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑhttps://youtu.be/bMlWzZ5mBmQ?si=OsACADPx
ይህ የደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ክብረ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት የቴሌግራም ቻናል ሲሆን የሰንበት ት/ቤቱ መልዕክት : ትምህርት እና ወቅታዊ መረጃዎችን ማስተላለፊያ ነውመልዕክትም ካሎት በዚህ ሊንክ ይላኩልን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇@Kibrehaymanot
Afu chiffon 👗👗👗👗👗ኣድራሻ መረካቶ ሚሊተሪ ተራሱ.ቁ F1 084 A 1ኛ ፎቅቁጥር 2 ኣዲሱ ህንጻ F1-013Cለበለጠ መረጃ📞📞📞 0982207878 ይደውሉ ።በዚህ ቴለግራም ቻናል Join በማለት ይቃላቀሉን👇👇👇🙏🙏 🙏https://t.
ይህ ቻናል የእኔ የዘማሪት ዘርፌ ከበደ ሲሆን በዚህ ገጽ ውስጥ ለሰው ልጅ ሕይወት ይጠቅማል ያንፃል ያሳድጋል ብዬ የማምንባቸውን መንፈሳዊ ትምህርቶች አስተላልፍበታለው:: ስለዚህ ቅዱሳን መልእክቶቼን በመስማት ተባረኩበት::
በዚህ ቻናል የሚቀርቡ ፕሮግራሞች1:ተከታይ ትምህርቶች2:ግጥም እና ሌሎች ጽሁፎች3:መዝሙሮች4:የሚያሸልሙ የጥያቄና መልስ ውድድር5:የሕይወት ምስክርነቶችይቀላቀሉን@Newat@Newat
በዚህ ቻናል ማንኛውም ሰው ግዕዝ ቋንቋን በቀላሉ መማር ይችላሉ ።ይህ ቻናል የግዕዝ ትምህርት የሚሰጥበት ነው።መ/ር በፍቃዱ መንገሻ የግዕዝ ቁጥር ተመራማሪ።
በዚህ ቻናል የተለያዬ አዝናኝና አስተማሪ አጫጭር ግጥሞች ይለቀቃሉ ለወዳጅ ዘመድዎ ማጋራትን አይርሱ ሀሳብ አስተያየት እቀበላለሁ ከስር በ(comment) አስቀምጡልኝ
በዚህ በቦ/ክ/ከ/ዐ/ሕ/ጽ/ቤት የሕ/ስ/ም/መ/ ዳይሬክቶሬት ቻናል ስለ ተለያዩ ሀገሮች ሕጎች(በተለይም ስለ ኢትዮጵያ ሕጎች)ማብራሪያ የሚሰጥበት፣አዳዲስ ሕጎች share የሚደረጉበት፣ወቅቱን ያገናዘቡ ዜናዎችም ሆነ መረጃዎች የሚተላለፉበት፣በዳይሬክቶሬቱ ስር የተሰጡ ግንዛቤ ማስጨበጫዎች፣የሕግ መልዕክቶች፣በራሪ ጽሑፎች እና የመሳሰሉት ወደ እናንተ ተደራሽ የሚደረጉበት ነው።መልካም ቆይታ!
📌📌📌📌 ትውልድን ለክርስቶስ ማንቃት 🙏 stay tuned 🔥🔥 ፀሎት🔥 ቃል🔥 የትንቢትና ለበሽተኞች የምንፀልይበት ጊዜ🔥 በግል ለሰዎች የምንፀልይበት🔥 ምክር ለሚያስፈልጋቸው በልዩ ልዩ አስተማሪዎች ምክር የሚሰጥበት🔥 የበጎ አድራጎት ስራዎችየሚሰሩበት ቻናል ነው@AGFC7🇪🇹🇪🇹 አሁኑኑ ይቀላቀሉን🇪🇹🇪🇹
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ቻናል የየእለቱን የአባቶቻችንን እና የእናቶቻችንን የቅዱሳኑን ታሪክ ለማንበብ ጊዜ ለማይቻላቸው ክርስቲያኖች እና ለሁላችንም በድምፅ የሚቀርብበት ነውcontact me at@suneastyaekob
ይህ ቻናል የጥፋት ልጅ ሴራ ድብቅ ስራዎችሴራዎችን ቀድመን አውቀንለሌሎችም የምናሳውቅበትአውቀንም ህይወታችንን ከድብቁ አለም ገዢዎች(666) የምናድንበት ቻናል ነው።" አእምሮ ያለው የአውሬውን ቁጥር ይቁጠረው፥ ቁጥሩ የሰው ቁጥር ነውና፥ ቁጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።"ዮሐ: 13:18ቻናሉን ለማግኘት በዚህ ሊንክ join በማለት ማግኘት ይችላሉ!
በዚህ ቻናል የደቡብ ሆሣዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን አዳዲስ መረጃዎች እና ማስታወቂያዎችን ያገኙበታል።
በዚህ ቻናል የሆቴል እና ቱሪዝም ትምህርቶች፣መፅሃፍት ዜናዎች፣ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎች መረጃ፣የሆቴል እና ቱሪዝምን እውቀት ክህሎት እና አመለካከት የሚያጎለብቱ ቁም ነገሮች ይቀርቡበታል። ከወደዱት የሆቴል እና ቱሪዝም ተማሪ ወይም ሰራተኛ ወይንም እውቀቱን ማጎልበት ለሚፈልግ ወዳጀዎ ያጋሩት! https://t.me/EhiHo
በዚህ ቻናል የታዘብናቸውን፣ ያሰብናቸውን፣ስለፍቅርስለ ህይወት ስለ ሀገር ቁምነገር ተኮር ግጥም እና ፅሁፎች ሙዚቃን ጨምሮ ጥበብ እንደ ጅረት......
በዚህ ቻናል የሚያዝናና የሚያስተምር ግጥም እንዲሁ ከሌሎች ቻናሎች የሚገኙ ግጥሞች forward በማድረግ አብረን ፈታ እንበል ።ግጥም የልቦና የጥም እርካታ ናት።