የቦሌ ክ/ከተማ የሕግ ስርፀትና ምክር መስጠት ዳይሬክቶሬት

Channel
https://t.me/bosub

በዚህ በቦ/ክ/ከ/ዐ/ሕ/ጽ/ቤት የሕ/ስ/ም/መ/ ዳይሬክቶሬት ቻናል ስለ ተለያዩ ሀገሮች ሕጎች(በተለይም ስለ ኢትዮጵያ ሕጎች)ማብራሪያ የሚሰጥበት፣አዳዲስ ሕጎች share የሚደረጉበት፣ወቅቱን ያገናዘቡ ዜናዎችም ሆነ መረጃዎች የሚተላለፉበት፣በዳይሬክቶሬቱ ስር የተሰጡ ግንዛቤ ማስጨበጫዎች፣የሕግ መልዕክቶች፣በራሪ ጽሑፎች እና የመሳሰሉት ወደ እናንተ ተደራሽ የሚደረጉበት ነው።መልካም ቆይታ!

286 subscribers
Search the full TelegramTop index for free — message @tgtopcom_bot on Telegram.