Dilla zuria youth association
Channelየዲላ ዙሪያ ወረዳ ወጣቶች ማህበር ጽ/ቤት
የዲላ ዙሪያ ወረዳ ወጣቶች ማህበር ጽ/ቤት
AI auto-dubbing tool. Paste a URL to dub videos in 10 languages with 16 voices. Modes: auto dubbing, voice translation, custom TTS.
ውድ የዚህ Channel ተከታዮቻችንየጋርዳ ማርታ ወረዳ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማድረስ ይተጋል።� የመረጃ ፍሰቱን እናቀላጥፋለን።� የሚሰጡ ገንቢ አስተያየቶችን በሙሉ እንቀበላለን።� ህዝብንና መንግስትን እናገናኛለን።
አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 የከተማ ዉበት እና አረንጓዴ ልማት ጽ/ቤት
ይህ የላይ አርማጭሆ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል ከመምህራን፣ ከርዕሰ መምህራን፣ከሱፐርቫይዘሮችና ከልዩልዩ የትም/ት ባለድርሻ አካላት ጋር፣ መረጃ እንለዋወጥበታለን።
የደቡብ ሶዶ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት መስከረም 2014 ዓ.ም በአዋጅና በመመሪያ የተቋቋመ የህዝብ ተቋም ነው።
ይህ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት የቴሌግራም ገፅ ነው
የዋግ ኽምራ ዞን መምህራን ማህበር ፅ/ቤት
የኤፍራታና ግድም ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የቴሌግራም ቻናል
ይህ ቻናል የተከፈተው ን/ስ/ላ/ክ/ከ የወረዳ 10 ግንባታ ፈቃድና ቀጥጥር ጽ/ቤት በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ዙሪያ የቻናላችን ተከታይ አስተያየት መስጫና መቀበያ ቻናል ነው
ወ5 ወጣት ማህበር ሁሉን አቀፍ አባላቶች ያሉት ሲሆን መከላከያን እያገዘ ሀገር ወዳድ ትውልድ ሚፈጥርበማህበራዊኢኮኖሚያዊፖለቲካዊ የሚሳተፍ እና ችግሮችን ሚቀርፍ ወጣት እንፈጥራለን
" የጎፍ የአረጋውያንና የአካል ጉዳተኞች መርጃ እና የመልካም ወጣቶች ግንባታ ማህበር " በሚል በኮምቦልቻ ከተማ በይፋ የተመሰረተ ሲሆን በከተማችን ብሎም በክልላችን በርካታ ስራዎችንም ለመስራት የተደራጀ ድርጅት ነው ። ድርጅቱ በትኩረት ከሚሰራቸው ስራዎችም መካከል አረጋውያንና የአካል ጉዳተኞችን ቤት ለቤት መንከባከብ እና ወጣቱ ላይ መልካም ወጣቶችን መገንባት /መፍጠርን በትኩረት የምንሰራ ይሆናል ።
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፕሬስ ሴክሬተሪ ጽ/ቤት የወረዳውን መረጃዎች የሚገልጽበት ኦፊሻል የፌስ ቡክ ገጽ ነው ፡፡
የሁልባራግ ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት