Find more on TelegramTop Search Bot for Free @tgtopcom_bot
ይህ ግሩፕ ዋና አላማው #ተውሂድን_ማስፋፋት እና መረጃ ና ማስረጃ ላይ በመመስረት የተለያዩ የንጽጽር ትምህርት የሚሰጥበት ግሩፕ ነው።። ግሩፑ ላይ✍️የተከለከሉ ነገሮቶች መካከል፡1, መሰዳደብ ፥ ማንቋሸሽ 🚫2, ያለ ማስረጃ ስሜታቸውን ብቻ እየተከተሉ መወያየት 🚫✅ ማስረጃ በማቅረብ በጽሑፍ ፤ በድምፅ መወያየት ይቻላል።
Members: 1,877
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ የ4ኛ አመት የማኔጅመንት ተማሪዎች የሴክሽን B መረጃ መለዋወጫ እና መወያያ ግሩፕ ነው።ሊንኩን ሼር በማድረግ ለጓደኞቻችሁ አድርሱ🙏
Members: 272
ይህ ግሩፕ የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ዶግማና ቀኖናቸውን የጠበቁ ትምህርቶችን የምንወያይበት የምንማርበት ግሩፕ ነው።
Members: 242
ይህ Ethio Tech የተሰኘ የቴሌግራም ግሩፕ ነዉ።በዚህ ግሩኘ ላይ ስለ ሞባይል ስለ ኮምፒውተር እንዲሁም ስለተለያዩ ቴክኖሎጂዎች እንወያያለን ።በዚህ ግሩፕ ላይ ማንኛውንም ጥያቄዎች እየጠየቃችሁ እርስ በርስ እንወያያለን ።ማሳሰቢያ!!ማስታወቂያዎችን መስራትና ሊንኮችን መላክ የተከለከለ ነዉ ።ወደዋናው የ ቴሌግራም channel ለመቀላቀል ይኸን link ይጠቀሙ።@mameetech
Members: 236
ማሳሰቢያ "ይህ የላፍቶ ደብረ ኢያሪኮ መድኃኔዓለም ሰንበት ት/ቤት የ፰ተኛ እና የ፱ ነኛ ክፍል ተማሪዎች ግሩፕ ነው። በዚህ ግሩፕ ላይ የተለያዩ ትምህርቶች፣መልዕክቶች እና መረጃዎችን የምናስተላልፋበት ነው።
Members: 127
ይህ የዝዋይ አማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን የወጣቶች ሕብረት የቴሌግራም ግሩፕ ነው ። የወጣቶች ፕሮግራም ላይ የሚተላለፉ ዝግጅቶችን እንዲሁም ወጣቶችን የሚመለከቱ የተለያዩ ማስታወቂያዎች የሚለቀቅበት ግሩፕ ነው ።“ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር።” 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥15
Members: 115
♠ይህ ይፋዊ የአስኮ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ክፍል የቴሌግራም ገፅ ነው♠በዚህ ገጽ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶችን እናሰራጫለን፡፡- የቅድስት ቤተክስቲያናችንን እንቅስቃሴ ወቅታዊ መረጃ እናደርስበታለን፡፡ገጹን ለሌሎችም እያጋራችሁ የቤተክርስቲያናችንን አገልግሎት እናፋጥን፡፡
Members: 114
ይህ በቢሾፍቱ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የቃል ጥናት አገልግሎት ስር የተከፈተ ግሩፕ ሲሆን በህብረቱ ስር ባሉ ትምህርት ቤቶች እያገለገሉ ከሚገኙ የቃል አስጠኚዎች ጋር መንፈሳዊ ህብረትን ለመጠበቅ የተከፈተ ግሩፕ ነው።
Members: 93
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላም ለሁላችሁ!ይህ መንፈሳዊ የቴሌግራም ግሩፕ የተከፈተው 44ተኛ የሰንበት ት/ቤታችንን ምስረታ በዓል አስመልክቶ ነው። በዚህ ግሩፕ የተለያዩ መረጃዎችን ምንለዋወጥ ይሆናል። የሁላችንም ጠንካራ ሀሳብ እና ያልተገደበ እንቅስቃሴ ያስፈልጋል። መጨመር ያለባቸው አባላት ካሉ በኮመንት መስጫው አስቀምጡልን አልያም በውስጥ መስመር
Members: 54
ይህ ግሩፕ የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ሆሳዕና ካምፓስ የመፅሔት ኮሚቴ ግሩፕ ነው በዚህ ግሩፕ ሁላችሁም ተመራቂ ተማሪዎች አንድ በጋውን እና ሌላ አንድ ፎቶ ከሙሉ ስማችሁ እና ላስት ወርድ ጋር በማድረግ ትልካላችሁ
Members: 45
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበራካቱሁ✔️ለዚህ ግሩፕ አዲስ የሆናቹ ወንድሞች እና እህቶች:-ዛዱ-ዳረይን ኢስላማዊ ተቋም በስልጤ ዞን በአሊቾ ውሪሮ ወረዳ በቀጨሞ ቀበሌ እና አካባቢው መነሻውን አድርጎ የሚንቀሳቀስ ጀመዕ ነው። ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ስለተቋሙ የተለያዩ መረጃዎችና መልዕክቶች የሚተላለፍበት ትክክለኛ ገፅ ነው።
Members: 31
ስለም ይህ ቻናል ስለ ዲሽ እና የዲሽ ተዛማች መረጃ መለዋወጫ ጉሩብ ነው የፈለጋቹትን ሶፍትዌር ቢስከይ🔑 ማስተር ፖስዋርድ የምታገኙበት ይሆናል
Members: 15
ይህ ቻናል የአዲስ አበባ ዮንቨርሲት የ2014 ዓ.ም ባች የካውንስልግ ሳይኮሎጅ የሁለተኛ ዲጊሪ ተማሪ ሲሆን ስለ practicum መረጃ ለመለዋወጥ ታስቦ የተከፈተ የቴሌግራም ግሩፕ ነው፡፡
Members: 10