ዛዱ-ዳረይን ኢስላማዊ ተቋም
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበራካቱሁ✔️ለዚህ ግሩፕ አዲስ የሆናቹ ወንድሞች እና እህቶች:-ዛዱ-ዳረይን ኢስላማዊ ተቋም በስልጤ ዞን በአሊቾ ውሪሮ ወረዳ በቀጨሞ ቀበሌ እና አካባቢው መነሻውን አድርጎ የሚንቀሳቀስ ጀመዕ ነው። ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ስለተቋሙ የተለያዩ መረጃዎችና መልዕክቶች የሚተላለፍበት ትክክለኛ ገፅ ነው።
Members: 31
Find more on TelegramTop Search Bot for Free @tgtopcom_bot