ከሳቴ ብርሀን ድሬደዋ አጥቢያ

Channel
https://t.me/ymkbd

ለሠው ልጅ ትልቁ ሥኬቱ ጌታን ማግኘቱ ነውአንድ አማኝ ጌታን ሲያገኝ የሀጥያት ሸክሙ ይራገፍለታል:ከማይጠፋው ዘር ይወለዳል : በክርስቶስ አዲሥ ፍጥረት ይሆናል::የቅድሥና ህይወት መኖር ከዳነ ሠው የሚጠበቅ የህይወት ዘይቤ ነው ይህ በራሥ ጥረት የሚገኝ ሳይሆን በመንፈሥ ቅዱሥ እገዛ የሚከናወን ነው

27 subscribers
Search the full TelegramTop index for free — message @tgtopcom_bot on Telegram.