ሰው ሁን!!!!
Channelእኛ- ክርስቲያን! በመሆናችን ከሰዎች✝ሰው በመሆናችን ከእንስሳት እንለያለን፨
22 subscribers
እኛ- ክርስቲያን! በመሆናችን ከሰዎች✝ሰው በመሆናችን ከእንስሳት እንለያለን፨
AI auto-dubbing tool. Paste a URL to dub videos in 10 languages with 16 voices. Modes: auto dubbing, voice translation, custom TTS.
ይህ የወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ ካምፓስ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የቴሌግራም ቻናል ነው።እኛ ሕብረት ነን ።እንለያለን ፤ እንመለሳለን ፤ እንጠብቃለን
1 ሰው መሆንን ከምንም ይቀድማል ከሰው መሆን ቀጥሎ ዘር .እምነት .ሀብት .እውቀት ደረጃ .ንግስና ስልጣን ........ሁሉም ሰው ሁኖ ከመፈጠሩ ቀጥለው የመጡ ናቸው ። እኛ ደሞ ዘርና እምነትን ከቤተሰብ ወርሰን ነው ያሎረስነው ነገር ሰው መሆንን ብቻ ስለሆነ እንኩራበት እንረዳዳበት እንከባበርበት ሰው በመሆናችን ብቻ ነው ልንግባባ የሚገባን