የገጣሚ ገፅ
Channelይህ ገፅ ገጣሚያን ስራቸውን በማውጣት ለሁሉም ተደራሽ ማድረግ ነው።
ይህ ገፅ ገጣሚያን ስራቸውን በማውጣት ለሁሉም ተደራሽ ማድረግ ነው።
AI auto-dubbing tool. Paste a URL to dub videos in 10 languages with 16 voices. Modes: auto dubbing, voice translation, custom TTS.
ይህ የአገልጋይ ብርሃኑ ገፅ ነው።ዓላማዬ የተለያዩ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችን ማካፈልና ማድረስ ሲሆን ምክሮችን፥አባባሎችን፥ፀሎቶችንና ትዝብቶቼን የማካፍልም ይሆናል።የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ወደ ልቤ ያመጣውንና የተናገረኝንም እፅፋለሁ።ትውልዱን ወደ ኢየሱስ የሚያስጠጋውን የትኛውንም ነገር የምፅፍበት ገፄ ነው።በማንበብና ሼር በማድረግ ከአገልግሎቴ ጎን ይቁሙ።0984005562.
ይህ ሴቶች ብቻ የሚሰባሰቡበት ቻናል ነው ስለ ራሳችን የምናወራበት ከሌሎች ጋር የምናውጋበት ልዮ የእንስቶች መድረክ ነው እንስቶችን በተመለከተ ፅሁፍ,ፎቶ,ቪድዬ,ሊንክ ካገኛችሁ ማጋራታቹሁን እንዳትረሱእኛው ለእኛው እንሁን👩👧
ይህ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት official የቴሌግራም ገፅ ነው
ይህ መንፈሳዊ ገፅ የቤተክርስቲያናችንን ስርዓትና ደንብ ጠብቀው የተዘጋጁ መንፈሳዊ መዝሙሮች በድምጽ እና በፅሑፍ የሚቀርቡበት የመርሐ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ህጋዊ የመዝሙር ክፍል ገጽ ነው ።
የብልጽግና ዕሳቤዎች የተቃኘ መረጃዎችን ለተከታዮቻችን ተደራሽ ማድረግ ዋናው የቻናሉ ዓላማ ነው ።
ይህ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት የቴሌግራም ገፅ ነው
ይህ ቻናል የወረዳውን ባህል ታሪክ የቱሪዝም መዳረሻ ቦታወችን የሚያስተዋውቅ ቋሚ ና ተቀሳቃሽ ቅርሶች ያሉት በመሆኑ ከሚመለከተው አካል ጋር በመሆን የሚጠብቅ የሚመዘግብ የሚያስተዋውቅ ወደ ቱሪዝም ልማት የሚቀይር ጠቀሚ ድረ ገፅ ነው ፡፡
ይህ channel የተከፈተዉ ሙሉ በሙሉ የ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ይዘት ይለውን መዝሙር ለእናንተ ተደራሽ ለማድረግ ነው ::
ይህ ድህረ ገፅ ስለ ሞደርን አካዳሚ የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበት ነው ::
#በወረዳችን_በመንግሥትና_በህብረተሰቡ_ተሳትፎ የሚከናወኑ ልማቶችን ዘመናዊ ግልጽና ፈጣን የመረጃ ስርዓት በመዘርጋት በመንግሥትና በሕዝብ መካከል ጥራት ያለውና ለሁሉም ነዋሪ ተደራሽ የሆነ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር ማድረግ ነው!!
ይህ የሞገስ ልጆች ገፅ ነው። ሞገስ ስመኝን ወለደ። ስመኝ ቄስ ባይህን ወለደች። ቄስ ባይህ ሙሉቀንን ወለደ። አሁንም ሞገስ ቆለጭን ወለደ። ቆለጭ ጌታሁንን ወለደ። ጌታሁን ዘላለምን ወለደ።