ቤተ -ቅዱስ ጊዮርጊስ
Channelመንፈሳዊ ጉዞ እና የበጎ አድራጎት ማህበር
መንፈሳዊ ጉዞ እና የበጎ አድራጎት ማህበር
AI auto-dubbing tool. Paste a URL to dub videos in 10 languages with 16 voices. Modes: auto dubbing, voice translation, custom TTS.
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ - ኢሰመጉ መስከረም 29 ቀን 1984 ዓ.ም በአባላት የተመሰረተ የመጀመሪያው መንግስታዊ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም ነው፡፡ኢሰመጉ በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራ አዋጅ ቁ. 621/2001 መሰረት “ኢትዮጵያዊ የበጎ አድራጎት ማህበር” ሆኖ በምዝገባ ቁጥር 1146 ዳግም ተመዝግቦ በሕጋዊነት በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡ኢሰመጉ
የኢትዮጵያ ጤና ሙያ ተማሪዎች ማህበር ህጋዊ እውቅና ያለው መንግስታዊ ያልሆነ እና ለትርፍ ያልቋቋመ ማኅበር ነው፡፡"የጋራ ዕቅድ፣ የጋራ ተግባር፣ የጋራ ድምጽ ለማህበረሰባችን ጤና!"Follow our Facebook Page:https://www.facebook.com/profile.php?id=100063946394019ለበለጠ መረጃ👇@Tamirat37
በዚህ ቻናል የተለያዩ ዝማሬዎች፣ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና የተለያዩ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ፕሮግራሞች የሚቀርቡበት ቻናል ነው፡፡ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሳቹ ቤተሰብ ይሁኑ የመጀመሪያ ምርጫችሁ WBN TV ይሁን፡፡የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑhttps://youtu.be/bMlWzZ5mBmQ?si=OsACADPx
ይህ የደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ክብረ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት የቴሌግራም ቻናል ሲሆን የሰንበት ት/ቤቱ መልዕክት : ትምህርት እና ወቅታዊ መረጃዎችን ማስተላለፊያ ነውመልዕክትም ካሎት በዚህ ሊንክ ይላኩልን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇@Kibrehaymanot
የሰው ልጅ ሆይ፥ያገኘኸውን ብላ ይህን መጽሐፍ ብላ፥ሄደህም ለእስራኤል ቤት ተናገር አለኝትንቢተ ሕዝቅኤል 3:1
ሰላም ቅዱሳን የቻናላችን ቤተሰቦች፣ በቻናሉ የሚንለቅላችሁ ፕሮግራሞች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ስሆን፣ ሌሎችም ተጠቃሚ እንድሆኑ እንድትጋብዙ እናሳስባለን።።✔ መንፈሳዊ መጽሐፍቶች/መጽሔቶችን✔ ወንጌልን ስለማሰራጨት የሚመለከቱ ት/ቶችን✔ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረጉ ት/ቶችን✔ የቆዩ እና አዳድስ አምልኮ መዝሙሮችን✔ አንዳንድ ጠቃሚ አባባሎችን
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✟ለመማማር✟የመዝሙር ግጥም እና ዜማ ለማግኘት✟የሳምንቱን ምስባክ✟የማህሌት ወረቦችን እናም የተለያዩ መንፈሳዊ ነገርች ያገኛሉ
ይህ #ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ማህበር ነውመዝሙር ጥናትየ መፅሀፍ ቅዱስ ጥናትእግዚአብሔርን አክብረው እሱም ላከበራቸው ቅዱሳን ቀናቸውን እና ዜና ገደላቸውን(1-30) የምናይበትየ ተቸገሩ እህት ወንድሞች መረዳትነዲያንን ማልበስ ና ማብላትቤተ-ክርስቲያን የሌላቸውን ቅዱስ ነገሮች ማሟላትና ማገዝእግዚአብሔር በፈቀደው መጠን እንሠራለን
📌📌📌📌 ትውልድን ለክርስቶስ ማንቃት 🙏 stay tuned 🔥🔥 ፀሎት🔥 ቃል🔥 የትንቢትና ለበሽተኞች የምንፀልይበት ጊዜ🔥 በግል ለሰዎች የምንፀልይበት🔥 ምክር ለሚያስፈልጋቸው በልዩ ልዩ አስተማሪዎች ምክር የሚሰጥበት🔥 የበጎ አድራጎት ስራዎችየሚሰሩበት ቻናል ነው@AGFC7🇪🇹🇪🇹 አሁኑኑ ይቀላቀሉን🇪🇹🇪🇹
ይህ ቻናል በየለቱ መንፈሳዊ ህይወትን የሚያነቃቃ ፀሎትና ቃል የሚያገኙበት ተመራጭ መንፈሳዊ ቻናል ነው፡፡በነብይ ኢዮሲያስ እና በነብይት ሰሎሜ
በዚህ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ነገሮችን ከመለጠፍ እና ከመጻፍ ወጭ ለላ አፈራሽና ገንቢ ያልሆኑ ነገሮችን መጻፍ አይቻልም ተጽፎ ቢገኝም በፍቅር ከማቅናት ውጭ ክርክር የተከለከለ ነው
Photography by jo
ይህ መንፈሳዊ ገፅ የቤተክርስቲያናችንን ስርዓትና ደንብ ጠብቀው የተዘጋጁ መንፈሳዊ መዝሙሮች በድምጽ እና በፅሑፍ የሚቀርቡበት የመርሐ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ህጋዊ የመዝሙር ክፍል ገጽ ነው ።
ኡም ዙበይዳ የበጎ አድራጎት ድርጅት አካል ጉዳተኛና ወላጅ ያጡ ህፃናትን ለመደገፍ የተቋቋመ ነው።
ለነፍሶዎ እረፍትን ለመንፈስዎ ሰላምን እሚሰጡ ኦርቶዶክሳዊ መዓዛ ያላቸውን የቪዲዮ ትምህርቶች መዝሙራት ምክረ አበው ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎችን ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ቀዳሚ ምርጫዎን ➬ዐርብ እና ሰው መልቲ ሚዲያን ያድርጉ። ብዙ መንፈሳዊ ትርፍ በማትረፍ የሚደሰቱበት ፤ ለዘላለሚዊ የሕይወትስንቅ የሚሰንቁበት ፤ የማይናወጽ የቤተክርስቲያናችንን ዶግማ፣ቀኖና፣ትውፊት እና ታሪክ ትምህርት የሚያገኙበት
በዚህ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ነገሮች እና አስተማሪ የሆኑ ነገሮች ብቻ ይቀርቡበታል ።
ይህ የቴሌግራም ቻናል የምሰራቸዉን መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ ከአራት መስመር ያልበለጡ ግጥሞቼን እና ብሂሎችን የምለቅበት ነዉ። ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!ጥበብን የሚሻ ሁሉ ሊቀላቀለዉ የሚገባ መንፈሳዊ ቻናል'' የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው''
ወንጌል ለአለም ሁሉ!!!መግቢያ:-ይህን channel ከላይ ፎቶው ላይ እናም bio ላይ እንደምታዩት ይህ channel የተከፈተው ለወንጌል ማሰራጫነት ነው።ስለዚህ በዚህ channel ላይ የተለያዩ መዝሙር፣የእግዚአብሔር ቃል እና መንፈሳዊ ፎቶ ነው የሚለቀቀው!!!ተባረኩ!!!
ይህ ቻናል የተከፈተው telegram for jesus በሚል ርእስ ስለ ወንጌል የተከፈተ ቻናል ነው እሱ ብቻም ሳይሆን ዝማሬዎችን፣መንፈሳዊ ግጥሞችን እና አንድ አንድ ምክሮች የሚለቀቅበት ነው።creator =@I_y_o_s_iOur channal =https://t.me/lkkgjour group = https://t.me/+zHY-rzYVQbc0MDI0
ዑሙል ኸይር የበጎ አድራጎት ማህበርOumul Kheyr Charity Associationዑሙል ኸይር የበጎ አድራጎት ማህበር በአማራ ክልል በደቡብ ወሎዞን ኮምቦልቻ ከተማ የሚገኝ ሲሆን ከተቋቋመ 2 አመት ሁኖታል በዚህ ሁለት አመታቶች ውስጥ የሰራቸውን ዘርፈ ብዙ ስራዎች ለማት የቲክቶክ ገፃችንን ይቀላቀሉ።እናመሰግናለን#የአይታሞች ዋልታ#