የአፋር ክልል ጤና ባለሙያዎች ማህበር የተቋቋመበት ዋናው አለማ፦1) የጤና ባለሙያዎች መብት እንዲከበር ጥረት ማድረግ2) በጤና ባለሙያዎች መካከል ጠንካራ አንድነትናህብረት መፍጠር3) በክልሉ ለምገኙ ለሁሉም ጤና ባለሙያዎችድምፅ የሚሆን አንድ ትልቅ ተቋም መገንባት4) የክልሉ የጤና ስርዓት እንዲሸሻልና ዜጎች የተሻለ ህክምና እንዲያገኙ ጥረት ማድረግ
Subscribers: 200
Find more on TelegramTop Search Bot for Free @tgtopcom_bot