ዝማሬ ዘ ኦርቶዶክስ
Channelኦ እግዝኢትየ ማርያም ሰላም ለኪ
ኦ እግዝኢትየ ማርያም ሰላም ለኪ
AI auto-dubbing tool. Paste a URL to dub videos in 10 languages with 16 voices. Modes: auto dubbing, voice translation, custom TTS.
ሰላም የዘ ንስር ሚዲያ ቤተሰቦችዘ ንስር ሚዲያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስርአትና አስተምህሮን የጠበቁ መንፈሳዊ ነፍስን የሚያለመልሙ ቃለ እግዚአብሔርን፣ ያሬዳዊ ዝማሬዎችን ፣ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎችን፣እንዲሁም መንፈሳዊ የሆኑ ስነጥበብ መርሐ ግብሮች የሚቀርቡበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።youtube አችንን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ይህ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአ/አ/ሀ/ስ/የማ/መ/ወ/ቅ/ማርያም እና ቅ/ሚካኤል ካቴድራል የአክሊለ ምክሕነ ሰ/ት/ቤት የቴሌግራም ገጽ ነው።
ማርያም አንባዬ አማላጄ ለማለት ሰው መሆን ያስፈልጋል።ከርከሮዎች አይሏትም አሳማዎች አይሏት ጅቦች አይሏት።ማርያምን አማላጄ አንባዬ የምንላት እኛ ሰዎች ብቻ ነን ስለዚ እኛ ሰዎች ደስ ይበለን።እነሆ ማርያም ከዛሬ ጀምሮ ብፁይት እንላታለን።
ሰላም ለኪ ቅድስት ድንግል ማርያም
ለሳውላ ከተማ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የተከፈተ ቻናል ነው።"ሰላም ለኪ ዘትፌጽሚ መፍቅደ::ለዘኀሠሠ ቤተኪ ወለዘጐድጐደ::ማርያም ፍትሒ እምክሳድየ ሐዲደ::እንዘ ምሕረተኪ እስእል ፈድፋደ::በብረከ ልብየ እሰግድ ሰጊደ::"(ቤትሽን ለሚሻ : ደጅሽንም ለሚመታ ሁሉ ፍቃዱን የምትፈጽሚ እመቤቴ ሆይ! ሰላምታ ይገባሻል!ማርያም ሆይ! የኃጢአት ሠንሠለትን ከአንገቴ ላይ ፍቺ!ያንችን ምሕ