Altabe G.P.S Grade 1-8 Assignment Channel
Channelይህ የአልታቤ አጠቃላይ ፩ኛ ደረጃትምህርት ቤት የተለያዩ የትምህርት መፀሀፍቶችን የምታገኙበት ቻናል ነው።
ይህ የአልታቤ አጠቃላይ ፩ኛ ደረጃትምህርት ቤት የተለያዩ የትምህርት መፀሀፍቶችን የምታገኙበት ቻናል ነው።
AI auto-dubbing tool. Paste a URL to dub videos in 10 languages with 16 voices. Modes: auto dubbing, voice translation, custom TTS.
ይህ የኤል.ጂ.ቤተናታን ትምህርት ቤት የመማማሪያ የቴል ግራም ቻናል ነው! ተማሪዎች ይህን ቻናል በመቀላቀል የየክፍል ደረጃቸውን ሊንክ በመጫን ትምህርት በመከታተል ኖት በመገልበጥ፣በማጥናት፣ጥያቄዎችን በመስራት በቤት ውስጥ በመቀመጥ ና የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን በመስራት ይህን ግዜ እንድናልፈው የድርሻችሁን ተወጡ!
👉👉ይህ በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የሐምሌ 19/67 የመ/ጀ/ደ/ ት/ቤት የ ኮሮና ቫይረስን ምክንያት በማድረግ በተቋረጠው መማር ማስተማር ሒደት ተማሪዎች ከመምህራን ጋር የሚገናኙበት እና የተለያዩ ጥያቄዎችን እንዱሁም ማስታወሻዎችን በተጨማሪም አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ፅሁፎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው። ወላጆች እና መምህራንም አስፈላጊውን ትብብርና እገዛ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ይህ ቻናል የተለያዩ ዶክመንተሪዎችን ፣ ግለ ታሪኮች ፣ ስፖርት ፣ ለህይወት የሚጠቅሙ ታሪኮችን የምታገኙበት ቻናል ነው ቻናላችንን ይቀላቀሉ ቤተሰብ ይሁኑ ።
ይህ ቻናል!1. ስለ ሀገራችን ታሪክ፣ የምናውቅበት።2. የተለያዩ የስነ ፅሁፍ ስራዎች የምታገኙበት።3. ሀገር አቀፍ እና የባህር ማዶ ዜናዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት።4.ልብ ወለድ መፅሀፍቶችን በብዛት የሚያገኙበት።5.እንዲሁም አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል ወጎች የሚቀርብበት ቻናል ነው።