የወንጌል ድምጽ
Channelኢየሱስ ክርስቶስ ትላትናም ዛሬም እስከ ለዘላለም ያው ነው ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ትላትናም ዛሬም እስከ ለዘላለም ያው ነው ።
AI auto-dubbing tool. Paste a URL to dub videos in 10 languages with 16 voices. Modes: auto dubbing, voice translation, custom TTS.
" ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።"(ወደ ዕብራውያን 13:8)ASKO_FULL_GOSPEL_CHURCH
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”— ዕብራውያን 13፥8
☑️የታሰረን የሚፈታ☑️የታመመን የሚፈውስ☑️የተቸገረን የሚረዳ☑️ኃጢአተኞችን የሚወድ☑️ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!!
“እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።” ማርቆስ 16፥15“በታላቅ ድምፅም፦ የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ።” ራእይ 14፥7ወንጌላችንም ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
የሆሳዕና ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የወጣቶች አገልግሎት።" ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።"(ወደ ዕብራውያን 13:8)
" ይህም ወንጌል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።"(ወደ ሮሜ ሰዎች 1:3-4፤)
“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
"ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው። " የዮሐንስ ወንጌል 8፥12👉የዚህ ቻናል አላማ እውነት መንገድ ህይወት የሆነውን ክርስቶስ ኢየሱስን መስበክ ሲሆን ያመኑትንም በእምነታቸው እንዲፀኑ ማስተማርና ማበረታታት ነው።
"፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤"(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2: 5)
ኢየሱስ ክርስቶስ በተዋህዶ ከሁለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ፣ ከሁለት አካል አንድ አካል ሆነ (ሥግው ቃል ነው) ብላ የምታምን ቀጥተኛና ትክክለኛ እምነት/ሃይማኖት ማለት ነው፡፡