ፈለገ ምህረት ሰንበት ት/ቤት አዳማ
Channelይህ channal የቦኩ ሚካኤል ሰንበት ትምህርት ቤት ትምህርታዊ መልዕክቶች የሚተላለፉበት ነው join us
ይህ channal የቦኩ ሚካኤል ሰንበት ትምህርት ቤት ትምህርታዊ መልዕክቶች የሚተላለፉበት ነው join us
AI auto-dubbing tool. Paste a URL to dub videos in 10 languages with 16 voices. Modes: auto dubbing, voice translation, custom TTS.
ይህ የደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ክብረ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት የቴሌግራም ቻናል ሲሆን የሰንበት ት/ቤቱ መልዕክት : ትምህርት እና ወቅታዊ መረጃዎችን ማስተላለፊያ ነውመልዕክትም ካሎት በዚህ ሊንክ ይላኩልን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇@Kibrehaymanot
"ከሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በኋላ እጅግ የታወቀው የቤተክርስቲያን ሊቀ ዲያቆናት፤ እስከ አሁን ድረስ መላውን የነገረ መለኮት ተማሪ፣ የሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋዮችን፣ የሚመጣውን ክርስቲያን ትውልድ ሁሉ መንፈስ የሚያነሣሣ ለምእመናን አገልጋዮች ኩራት የሆነና ሆኖ የሚቀጥል ሀቢብ ጊዮርጊስ ነው" ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ👇👇👇0970-52-27-27@Herani1@Afomyanigussie
ይህ የደ/መ/ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ጥምር ግቢ ጉባዔ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል በደብሩ ሰ/ት/ቤት ስር በሚገኙ የአዲስ ከተማ ፣ የህይወት ብርሃን፣ የአንዳርጌ እና የአቢሲኒያ ት/ቤት የተማሪዎች ግቢ ጉባዔያት ከሰንበት ት/ቤቱ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው፡፡ በዚህም ሃይማኖታዊ ይዘት ያለቸው መርሃ ግብሮችን ለአባላቱ ያደርሳል፡፡ ለመወያያ@DMKMCGለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት@DMKMCbot
ይህ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአ/አ/ሀ/ስ/የማ/መ/ወ/ቅ/ማርያም እና ቅ/ሚካኤል ካቴድራል የአክሊለ ምክሕነ ሰ/ት/ቤት የቴሌግራም ገጽ ነው።
ይህ በዓለም ባንክ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የ አምደ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ መንፈሳዊ ጽሑፎች፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎች እንዲኹም ማስታወቂያዎች ይተላለፉበታል
ይህ መንፈሳዊ ገፅ የቤተክርስቲያናችንን ስርዓትና ደንብ ጠብቀው የተዘጋጁ መንፈሳዊ መዝሙሮች በድምጽ እና በፅሑፍ የሚቀርቡበት የመርሐ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ህጋዊ የመዝሙር ክፍል ገጽ ነው ።
ይህ ቻናል፦በደሴ ርዕሰ አድባራት ደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ወልድ ዋሕድ ሰ/ት/ቤት ሥራ አመራር የሰ/ት/ቤቱን አገልግሎት ለማሳለጥ ለሰ/ት/ቤቱ አባላት ብቻ የተከፈተ ነው
ይህ ቻናል በፈለገ-ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት ትምሀርት እና ስልጠና ክፍል የሚተላለፉ ትምህርቶች በጽሁፍ ፣ በምስል ወድምፅ የሚተላለፍ ሆኖ ልዩ ልዩ መንፈሳዊ መልዕክቶች እና ማሳሰቢያዎች የሚነገርበት ነው።
የሁላችንም መሰረት የተገነባው በድብረትየ ትምህርት ቤት ነው የማይካድ ሀቅ
ይህ channel በፈለገ ኤልሳቤጥ ሰንበት ትምህርት ቤት እውቅና ያለው ውቅታዊ ሰ/ት/ቤቱን የተመለከቱ መረጃዎች እሚቀርብበት ነው join አድርጉት::
🙏እንኳን ደህና መጣችሁ🙏ይህ ቻይናል ስለ ሰ/ት ት/ቤት⛪አገልግሎትና መንፈሳዊ ህይወት የምንወያይበትና የምንጠያየቅበት ነው።
ይህ ድህረ ገጽ የሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት እና ሰንበት ትምህርት ቤቱን የሚደግፉ ሁሉ የሚሳተፋበት የሚወያዩበት ድህረ ገጽ ነው።