Asella Chr friendship
Channelይህ ቻናል የአሰላ የዱሮ ጓደኛሞች ስለ መንፈሳዊነት ለመወያያትና ለመማማር የከፈቱት መድረክ ነው ።
ይህ ቻናል የአሰላ የዱሮ ጓደኛሞች ስለ መንፈሳዊነት ለመወያያትና ለመማማር የከፈቱት መድረክ ነው ።
AI auto-dubbing tool. Paste a URL to dub videos in 10 languages with 16 voices. Modes: auto dubbing, voice translation, custom TTS.
ስለ ሁሉም ሊግ ሚዘገብበት ፣ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ሚተላለፉበት ፣ የዝውውር ዜናዎችም ሳይቀሩ ሚነገሩበት ምርጥ ቻናል እንዳያመልጣችሁ።የስፖርት መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው አማራጭ@ ይህ ታላቁ ሁሉ ስፖርትኢትዮጵያ 🇪🇹 ነው═════════════════☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ |👇🔴የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች🔵የዝውውር መረጃዎች
ይህ ሴቶች ብቻ የሚሰባሰቡበት ቻናል ነው ስለ ራሳችን የምናወራበት ከሌሎች ጋር የምናውጋበት ልዮ የእንስቶች መድረክ ነው እንስቶችን በተመለከተ ፅሁፍ,ፎቶ,ቪድዬ,ሊንክ ካገኛችሁ ማጋራታቹሁን እንዳትረሱእኛው ለእኛው እንሁን👩👧
ይህ ቻናል ስለ ውበት አጠባበቅ በቀላሉ በቤት ውስጥ በሚገኙ ነገሮች ዉበታችንን የምንጠብቅበት እና የምንማማርበት ነው።
ይህ ቻናል የተከፈተው telegram for jesus በሚል ርእስ ስለ ወንጌል የተከፈተ ቻናል ነው እሱ ብቻም ሳይሆን ዝማሬዎችን፣መንፈሳዊ ግጥሞችን እና አንድ አንድ ምክሮች የሚለቀቅበት ነው።creator =@I_y_o_s_iOur channal =https://t.me/lkkgjour group = https://t.me/+zHY-rzYVQbc0MDI0
ይህ ስለ ዲጅታል ማርኬቲንግ እና ግራፊክስ ዲዛይን የምናስተምርበት ቻናል ነው። ተቀላቀሉን በቅርብ ቀን እንጀምራለን🙏
🔰እንካን ደና መጡ🔰🎤 ይህ ቻናል የሰ/ሸ/ደብረብርሃን ከነማ ደጋፊዎች ቻናል ነው።በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ የ ሀገር ወስጥ እና የ ውጪ ስፖርት መረጃዎች ይተላለፋሉ ። 🕊 💛💛💉💉💉💉💉💉💉💉❤️❤️💉❤️❤️💉❤️ ❤️ ️ደብረብርሃን ከነማን እንደግፍ።join join የደብርሽ ደጋፊ....ስለ ደብረብርሃን ከነማ እንዘምራለን።Admin@Jyonil0vely
ይህ ቻናል!1. ስለ ሀገራችን ታሪክ፣ የምናውቅበት።2. የተለያዩ የስነ ፅሁፍ ስራዎች የምታገኙበት።3. ሀገር አቀፍ እና የባህር ማዶ ዜናዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት።4.ልብ ወለድ መፅሀፍቶችን በብዛት የሚያገኙበት።5.እንዲሁም አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል ወጎች የሚቀርብበት ቻናል ነው።
ይህ ቻናል በውድ ወላጆች እና በ ትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ መካከል የመረጃ ፍሰትን ለማቀላጠፍ እንዲረዳ እንዲሁም የትምህርት አሰጣጥ ሂደትን የሚያግዙ ግብዐቶችን ለወላጆች ለማድረስ እንዲያመች ታቅዶ የተዘጋጀ መድረክ ነው።
ይህ የደሴ ከነማ የእግር ኮስ ቻናል ነው በዚህ ቻናል ላይ ስለ ከተማችን መከታ ስለ ደሴ ከነማ የሚዘግብ ነው ፡፡ እና ስለ ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየርሊግ የሚዘግብ ነውከነማ = የከተማ ነዋሪዎች ማህበር ምንጊዜም ደሴ ከነማ@DSEFC
ይህ የቴሌግራም ቻናል እኔ :አንቺ:አንተ:ሁላችን ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ መፃኢ ዕድል የምንወያይበት ከጥላቻ የፀዱ ገንቢ የሆኑ ምክረ_ሀሳብ የሚተላለፍበት የመረጃ ቻናል ነው።
ይህ ቻናል በኢትዮጵያ ዩንቨርስቲ ውስጥ ያሉ ሙስሊም ተማሪወች ስለ እስልምናቸው የሚማማሩበት ቻናል ነው።ስለ እስልምና ያላችሁን ማንኛውንም ጥያቄ 👇https://t.me/+byCGFBUst145Yzlkበዚህ ላኩልን።
ይህ ቻናል ስለ ፍቅር ሰላም አንድነት እና የተመረጡ ጥቅሶች ግጥሞች ታሪኮች እና ሌሎችም የጥበብ ስራዎች የሚቀነቀንበት ነው