Hanas Tube 🔥
Channelበዚህ channel✅መንፈሳዊ ትምህርት✅መዝሙር✅የሚያነቃቁ መልእክቶች ይለቀቃሉ
በዚህ channel✅መንፈሳዊ ትምህርት✅መዝሙር✅የሚያነቃቁ መልእክቶች ይለቀቃሉ
AI auto-dubbing tool. Paste a URL to dub videos in 10 languages with 16 voices. Modes: auto dubbing, voice translation, custom TTS.
በዚህ ህብረት ውስጥ#1 መንፈሳዊ የሆኑ መጣጥፎችን በመለጠፍ እንማማር እንጂ ለሌላ መጥፎ ዓላማ ማዋል የተከለከለ ነው።#2 መንፈሳዊ መዝሙሮችን ፣ ስብከቶችን ፣ እይታዎችን በመለጠፍ...አብረን ወደ ክርስቶስ ሙላት እንደግ ዘንድ ግብዣችን ነው።ሳምንታዊ ፕሮግራም ስለጀመርን በየሳምንቱ ዓርብ ምሽት ከ3:30 - 5:00 የሚቆይ መንፈሳዊ ተከታታይ ትምህርት ይኖረናል።ወጣትነታችንን ለክርስቶስ!!
የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ፤ በዚህ ቻናል አጫጭርና ተከታታይ መንፈሳዊ መልእክቶች ስለሚተላለፉ እንድትከታተሉ ከወዲሁ ለማስታወቅ እወዳለሁ። መጋቢ መኮንን ሙለታ
ወንጌል ለአለም ሁሉ!!!መግቢያ:-ይህን channel ከላይ ፎቶው ላይ እናም bio ላይ እንደምታዩት ይህ channel የተከፈተው ለወንጌል ማሰራጫነት ነው።ስለዚህ በዚህ channel ላይ የተለያዩ መዝሙር፣የእግዚአብሔር ቃል እና መንፈሳዊ ፎቶ ነው የሚለቀቀው!!!ተባረኩ!!!
ይሄ channel የተለያየ መዝሙር ከነ ግጥሙ ይለቀቅበታልእንዲሁም የተለያዩ ወረባት፣ዝማሜዎች፣የቁም ዜማ የመሳሰሉት በvoice ይለቀቃሉ።.
ይህ ከናኤል ቲዩብ መንፈሳዊ ቻናል ነው።ከናኤል ማለት "kennaa" ከምል የኦሮምኛ ቃልና "ኤል" ከምል የእብራይስጥ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው። በዚህ ቻናል ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶችና ዝማሬዎች ይቀርባሉ። በተጨማሪም በአፋን ኦሮሞና አማርኛ ግጥምና ዜማ ለምትፈልጉ እናዘጋጃለን።ሊንኩን በመጫን ይከታተሉ።
# በዚህ የለገጣፎ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ አረጋዊ የፈለገ ቅዱሳን የእህቶች ማሕበር ውስጥ የሚለቀቁ መርሐግብሮች፡- መንፈሳዊ ትምህሮች# መዝሙር፡- የንስሃ እና ያሬዳዊ ዝማሬ# ግጥም# የኪነ ጥበብ ስራዎች ይቀርብበታል።የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም በሕይወታችን ይቅደምልን።
FRIENDS IS CHANNEL MAIAPKO DAILY FREE EARNING HOGIWITHOUT INVESTMENT BUSINESS 🔥STAY TUNED FOR DAILY EARNING ✅
እንኳን ወደ ናሴብ telegram channel በደህና መጣችሁ፡፡ በዚህ ቻናል ላይ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶን ቤተክርስቲያንን ዶግማ እና ቀኖናን የጠበቁ መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ዝማሬዎች እና የኪነጥበብ ስራዎች ፣መንፈሳዊ ቦታዎች የሚቀርቡበት መድረክ ነው
رشقنا تقريباا مجاناا لان زيادة خياليه 🙂¿...................................BOT:@ZRAKLF_botMy channel:@xxaklf✅"-LOVE YOU BABE- 🥲--------------------------------
❤️ Bengali Motivation Channel ❤️✅ আমাদের লক্ষ্য প্রত্যেকটি aspirants কে মোটিভেশন প্রেরণা জোগান এবং অনুপ্রাণিত করা। এই চ্যানেলে পোস্ট করা সমস্ত সামগ্রী আমাদের মালিকানাধীন নয়। ছবিগুলির ক্রেডিট তাদের নিজ নিজ মালিকদের কাছে যায়।🇮🇳
《🔥》በዚህ channel የሚቀርቡትመዝናኛዎች:-✅Tik Tok Video✅Prank Videos✅የአርቲስቶች ውሎ✅ሙዚቃ እና ዳንስ✅SPORT መረጃየተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ነገሮችበአንድ ቦታ
Welcome to the new channel 👉 P R I Ff Gaming Zone ✅🔥
በዚህ ቻናል ላይ ሃይማኖታዊ እና ሌሌች ዓለማዊ አውነታዎች እንዲሁም ትምህርት አዘል ምክሮች የሚብራሩበት፤ የራስዎን ስጋዊና መንፈሳዊ ሕይወት የሚቀይሩበት ስለሆነ ላይክ ና ሼር እናድርግ