Ziway Emmanuel United Youths

https://t.me/zeucy

ይህ የዝዋይ አማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን የወጣቶች ሕብረት የቴሌግራም ግሩፕ ነው ። የወጣቶች ፕሮግራም ላይ የሚተላለፉ ዝግጅቶችን እንዲሁም ወጣቶችን የሚመለከቱ የተለያዩ ማስታወቂያዎች የሚለቀቅበት ግሩፕ ነው ።“ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር።” 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥15

Members: 115