የሺ ቂቤ (የሸኖ ብቻ)
ብዙ ጊዜ ሰዎች ዋጋ ሲበዛ ይከፋቸዋል ሲቀንስም ቅር ይላቸዋል። የዋጋው መብዛት በውድነቱ አንዲማረሩ ያደርጋል ዋጋው ሲቀንስ ደግሞ እሄ ነገር የተቀላቀለ ነገር ይኖረው ይሆን እንዴ ብለው ይጠራጠሩታል።እዚህ ግን እንደሱ የለም ዋጋው በጣም ተመጣጣኝጥራቱ ደግሞ እጅግ በጣም አስተማማኝ ነው። ከእናተ የሚጠበቀው ቂቤ ከ2kg አይብ ከ1kg ጀምሮ ማዘዝ ብቻ ነው።09 10 00 11 18
Members: 601