ነጋችንን ዛሬ እንስራ - Teddy Hakam

https://t.me/thbzf

ይሄ ግሩፕ ትኩረት የሚያደርገው ነገ የምንፈልገውን የስራ እና የተቋማት ውጤታማነት ፣ ነገ ማየት የምንፈልገውን ቤተሰብ ማህበረሰብ እና ሀገር ዛሬ እንስራ የሚል ሀሳብን የያዘ ነው፡፡ምክንያቱም የነገ መልካም ውጤት የዛሬ ትክክለኛ የአሰራር ስልት ፣ አስተሳሰብ(አላማ ፤ራዕይ እና ህልም) እና ድርጊት ምላሽ ነው።ነገ ምላሽ የሚሰጠው ለዛሬ !!

Members: 2084