مركز الترتيل لتلاوة القرآن ተርቲል የ ቁርአን ቲላዋ ማዕከል
السلام عليكم ورحمة اللهመመዝገብ የምትፈልጉ በውስጥ ያናግሩን። በቶሎ መጀመር የሚፈልግ መጀመር ይችላል። የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ።1,ቃኢዳ2,ቁርአን ማንበብ ችለዉ ቲላዋን በ ተጅዊድ ማስተካከል ለሚፈልጉ በሂፍዝም ሆነ በነዘር ለናንተ ትክክለኛ ቦታ ነው3 የተጅዊድ አህካም ፕሮግራምበቋሚነት ለሚቀራ ብቻ ።ኡስታዙ ወልሀምዱሊላህ ልምድ ያለው በመሆኑ ስጋት አይግባዎ ።
Members: 7