ናቲ ስፒች ላንጉጅ ቴራፒ Nati speech Language Therapy and conseling Clinic 🗣🗣🇪🇹🇪🇹
ናቲ SLP የተከፈተው ስለዚህ ህክምና እና በዚህ ህክምና ስለሚሰጡት እክሎች ግንዛቤ ለመፍጠር፣ ህክምና፣ማማከርና ስልጠና ለመስጠት ነው። ናቲ speech and Language Therapy and counseling service በዚህ ህክምና የሚሰጡት -ለንግግር እክሎች፣ ለቋንቋ እክሎች፣ ለመዋጥ እክሎች፣ ለድምጽ እክሎች፣ ለመስማት እክሎችና ናቸው።ከእነዚህም ውስጥ ኦቲዝም፣ ስትሮክ፣ መንተባተብ፣ የቋንቋ
Members: 305