ይመለከተኛል 👵👵🧓🧓👴

https://t.me/rfgzo

ውድ የእግዚአብሄር ልጆች ይመለከተኛል groupየተከፈተው በጎዳና ላይ ያሉ አረጋውያን፣አሳዳጊ የሌላቸውን ህፃናት፣የተለያዩ ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶች እና ሌላም ችግር ያለባቸውን ወገኖቻችንን ለመርዳትነው ስለዚህ በሀሳብም፣በጉልበትም፣በገንዘብምበእውቀትም እንረዳዳ ብለን ነው group የከፈትነው "እኛ ጠግበን ስናድር በተቃራኒው ተርበው ፆማቸውን ዉለው የሚያድሩ ወገኖቻችንን እንታደግ@Ozilllyabu10

Members: 85