ማኅበረ ቅ/ሥላሴ ወቅዱስ ጊዮርጊስ ዘዋዠርየ
የመለኮትን ነገር ምስክር የሚሆን ርዕሰ ሰማዕት ኮከበ ከዋክብት የፍቅር ሐዋርያ የቅዱስ ጊዮርጊስ ልጆች ግሩፕ ሲሆን በአጥቢያው የሚገኙ ወጣቶች እና ሕፃናት በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ እምነት እና ሥርዓት የሚሄዱ ሆነው በእውቀታቸው፣ በገንዘባቸው፣ በጉልበታቸው፣ በክህነታቸው እንዲያገለግሉ፣ አዲሱ ትውልድ ሥ/ቤ/ክ ጠብቆ የሚያስጠብቅ እንዲሆኑ ራዕይ ያደረገ ማኅበር ነው@mkgzwለአስ@mahibergiorgisbot
Members: 108