Morning Prayers team(የማለዳ የጸሎት ቡድን)
ይህ የቴሌግራም ቻናል በቡድን አባላቱ መካከል የእግዚአብሔርን ቃል( መፅሐፍ ቅዱስን) መሠረት በማድረግ መተናነፅ እንዲችሉና በአንድ ልብ በፀሎት ለመትጋት በኮረና ዘመን የተፈጠረ ሲሆን በዘር፣ በቀለም ፣ በፆታ ወይም በፖለቲካ አቋም ልዩነት አይደረግበትም።እንደ ክርስቶስ አካል አብረን በፍቅር እናገልግል!በኢየሱስ ክርስቶስ ስም።
Members: 284