Gonder Fellowship Mission Movement
ይህ Group ታላቁን ተልዕኮ በሚመለከት በጋራ የእግዚአብሔርን ቃል መሠረት በማድረግ የሚንወያይበት የሚንጸልይበት እና ለተልዕኮ እግዚአብሔር ያለውን ዘላለማዊ አጀንዳ የሚንረዳበት ነው በተለይም በዋናነት የወንጌል ሥርጭት አገልግሎት እንቅስቃሴ በሰሜን ኢትዮጽያ(ጎንደር...ሌሎችንም) በማየት ለሚስዮናዊነት የሚንሰነቅበት ነው።ኢየሱስም... አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ አላቸውዮሐ20:21
Members: 370