የሐበሻ ሐድራ

https://t.me/gemea

ያልተኖረ ጸጋ ከመጥፋት አያድንም!!--------ይሄ ነገር ጸጋው ብዙ ነው፥ የጸጋና በረከት መናጃ "እርግማኑም" አያል ነው። የተሰጠህ ጸጋየቱንም ያክል ቢበዛ እሱን መሸከሚያ ጫንቃና ዘመን ማሻገሪያ አስተውሎት ከሌለህ ወርቁሁሉ ጨርቅ ነው!! በረከቱ ሁሉ እርግማን ነው።

Members: 76