Physics in Hawassa
የቡድኑ ህጎችበሳይንስ ት/ት በተለይም በፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ እና ሂሳብ ላይ ፍላጎት ያላቸው ሁሉ ቡድኑን መቀላቀል ይችለሉ። አይፈለጌ መልእክት ወይም ማስታወቂያ አይፈቀድም። የሌሎች ቡድኖች የንግድ ማስታወቂያ አይፈቀድም በሌሎች አባላት ላይ የሚደርስ ትንኮሳ አይፈቀድም። ስድብ አይታገሥም እና መለያዎ ወዲያውኑ ይታገዳል። በትምህርታዊ ድረ-ገጾች ላይ የሚለጠፉ ጽሑፎች ተፈቅደዋል።
Members: 122