ETOK ETHIOPIA 🇪🇹

https://t.me/etok3

ሰላም ኢትዮጵያውያንኢ-ቶክ ስለሚባል የኢትዮጲያ መተግበሪያ ያዉቁኖሯልኢ-ቶክ ምንድን ነውኢቶክ በ ኢትዮጲያውያን ልጆች የተሰራ ለ ኢትዮጲያውያን የተዘጋጀ ድንቅ መተግበሪያ ነው ኢቶክ ይዘቱ እንደ ፌስቡክ፣ትዊተ፣ቲክቶክ እና ዩትዩብ ን በ አንድ ላይ የምናገኝበት ድንቅ መተግበሪያ ሲሆን ይህ መተግበሪያ ተሰርቶ ከተጠናቀቀ ጥቂት ወራቶች ብቻ አስቆጥሯል።

Members: 47