Rosa shopping

https://t.me/etbie

ሰላም ለእናንተ ይሁን ይህ ቻናል ገበያ መሄድ መዞር እንዲሁም ብዙ መልፋት ሳይጠብቅባችሁና ካሉበት የምቾት ቦታ ሆነው ገበያው ላይ ያሉትን ውድና ቆንጆ እንዲሁም የዘመኑን ፋሽን ልብሶችና ጫማዎችን ከቤትዎ ወይንም ካሉበት ሆነው ሚያገኙበትና የሚያዙበት ሲሆን የተለያዩ ልብሶችን ማለትም ሱሪ፣ ጃኬት፣ ቲሸርት እና ሸሚዝ ኪስን በማይጎዳ ቅናሽ ዋጋ እናቀርባለን እንዲሁም ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናደርሳለን።

Members: 130