ዲርማ ጉድኝት ማዕከል(🅓🅘🅡🅜🅐 🅒🅛🅤🅢🅣🅔🅡) 📔📚 📚 📓📚📖 😫 📚📚📓 📕📚📚 📝 📗💻📘 📖📖📖📖📖📖📖📖📖 ✏️📝✏️📝✏️📝✏️📝
ይህ በአማራ ክልል፡በኦሮሞ ብ/ዞን ፡በደዋጨፋ ወረዳ፡ዲርማ (020) ቀበሌ ያሉ የልማታዊ ማህበረሰቦች የልምድ መለዋወጫ፣የተሠሩ መልካም ስራዎች ማስተላለፊያ፣ሊሠሩ የታሠቡ ና የሚሠሩ ስራዎች ማስተላለፊያ ግሩፖ ነው ፤በመሆኑም በቀበሊያችን ያሉ ቴሌግራም የሚጠቀሙ የማህበረሠብ ክፍል add በማድረግ የቀበሌያችንን እድገት እናፋጥን፡፡#ማሣሠቢያ ሊያስተምሩ የማይችሉ ሀሣቦችን መፃፍ ከግሩፑ ያሠርዛል!!
Members: 166