Related Groups
Christian fellowship v s
በዚህ ሕብረት ውስጥ በኦርቶዶክስ እና የወንጌል አማኞች መካከል ያለውን ልዩነት ወደ ጎን ትተን በእስልምና ላይ በጋራ እንሰራለን፣ እንማማራለን፣ መረጃ እንቀባበላለን እንዲሁም እንወያያለን።በዚህ ግሩፕ የሚገቡት እስለምና ላይ ተጽእኖ ለመፍጠር የራስ ጥረት የሚያደርጉ ብቻ ናቸው።ሁሉም ሲገባ ራሱን ያስተዋውቃል። ክርስቲያናዊ ሥነምግባር መታወቂያችን ነው።
Members: 4
Terhogne Christian Youth fellowship
<< በዚህ Group ውስጥ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችን እንጠያየቃለን_አዳዲስ መዝሙሮች_መፅሀፍቶች እንለቃለን >>
Members: 89
Jangallo christian students fellowship JCSF
ይህ group በሁለተኛ ደረጃ በኮሎጆችና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲው የምገኙ የጃንጋሎ ጣዶታና ጃንጋሎ ጦሼ የሁለቱም ቀበሌ ክርስቲያን ተማርዎች ህብረት መንፈሳዊ ነገር የምከፋፈሉበት ግሩፕ ነው። ሆኮ ግርጃ ስዳማ ኢትዮጵያ
Members: 144
Burayu City Christian Youth Fellowship [BCCYF]
Waaqayyo yommus dargaggoota arfan...✓Dan1:17[Group] ✓kun kan inni banameef hojii hafuuraa dargaggoota waldaa WWWMY Gafarsaatti jalqabee Jira. Kanaf kottaa hirmaadhaaGuyyaan sagantaa kanaa✓Kamisa ⏱️ sa'aati 9:00-12:30ttiEebbifamaa🙏
Members: 306
Tabor Christian students fellowship BS coordinators
የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ። በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ። ቆላ 3:16
Members: 126
Christian students
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉ ሞኝነት ነው ፤ለእኛ ለምንድነው ግን የእግዚአብሔር ሀይል ነው፤ አንዲህ ተብሎ ተጽፎአልና፤"የጥበበኞችን ጥበብ አጠፋለሁ፤የአዋቂዎችንም እውቀት ከንቱ አደርጋለሁ። "1 ቆሮንጦስ 1:18-19
Members: 123
CHRISTIAN SINGLES(CCS)
The purpose of (CCS) Christ Centred Singles is to teach singles how to live a productive life for Christ no matter where they are in their single hood.THE LORD'S ARMY MISSIONARIES[THE LAMS].This group was created mainly for the kingdom business.
Members: 2
GSF CHRISTIAN LIBRARY
Our mandate is to impact the body of Christ with resources for study and reading so that believers, ministers, pastors and all who have a desire to grow in knowledge can do so.*Leaders are readers and readers will eventually become great leaders*
Members: 65