Related Groups
የአዳማ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት አጠቃላይ አባላት
የአዳማ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት አጠቃላይ አባላትበአዳማ የሚገኙ ክርስቲያን ተማሪዎችን በማሳተፈ እና በተማሪ ለተማሪ ከተማሪ በሚል ሀሳብ የዛሬ 5አመት የተመሰረተ ሲሆን በኣሁን ሰአት በሰሩ ከ30 በላይ ትምህርት ቤቶች ላይ ህብረት እየተደረገ ሲሆን በአሁኑ ሰአትም ወድ 210 ተማሪ አገልጋዮች እና ወድ 3500 የሚጠጉ ተማሪ ኣባላት በስሩ የሚገኙ ሲሆን
Members: 433
የሊሙ ገነት የመ/መ/ የቅዱስ የሐንስ የቀድሞ ሰንበት ተማሪዎች ህብረት
ጉሩፑ አላማ የቀድሞ የሰንበት ት/ቤቱ ተማሪዎችን እና ሌሎች ኦርቶዶክሳዊያን ማሰባሰብና ሰንበት ትምህርት ቤቱን ማጠናከርና ለቤተክርትያኑ ህንፃ ማሰሪያ ድጋፍ ማድረግ ይህ ጉርፕ ላይ አላስፈላጊ ነገር መለጠፍ የተከለከለ ነው።
Members: 256
የመርካቶ ነጋዴዎች ህብረት
ይዬ የመርካቶ ነጋዴዎች ህብረት በመንግስ የሚደርስበት ጫና ለመመካር እና ቀጣይ የትግል አቅጣጫ ለማስቀመጥ የምንመካከርበት መድረክ እንዲሆን በንግድ ማህበረሰቡ ቅን አሳቢዎች የተፈጠረ ህብረት ነው
Members: 2
የክርስቲያን ህብረት Team
እዚህ group ላይ የሚቻሉ ነገሮች ✨😊🥰👉 መዝናናት😊😊👉መዘመር 🗣👉መዝሙር መላክ 🎧👉ከተመቻቹ join በሉ 🙏🥰👉100 ሰው add ያደረገ Admin ይሰጠዋል 😎👉ክርስቲያናዊ ያልሆኑ ነገሮችን መላክ የተከለከሉ ናቸው Ban ያስደርጋል ☢️❌📵🔇👉Add member እንዳይረሳ 😉 admin አለው 😎
Members: 91
የዶዶላ ክርስትያን ህብረት 100%
ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነውYehe group alamaw alemn bekerestos metekelel enam mejemeriya kebet atereten wede alem lematerat enenesaln
Members: 67
በጅጅጋ የምትገኘ የቅዱሳን ህብረት
❝ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።❞—1ኛ ጢሞቴዎስ 2: 3-4
Members: 35
የሀላባ ዞን ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት
ወደ ሀላባ ዞን ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት official የቴሌግራም Channel #ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ 👇👇👇https://t.me/Hzmsu 👈👈ማነኛውም ሀሳብና አስተያየት ካላችሁ በ@fp3138ማድረስ ትችላላችሁ
Members: 753
🔎 የዙም ኢን ተማሪዎች ፎረም
❤❤ይህ:-👌በትምህርት ጉዳዮች ዙሪያ ከመምህራኖቻችን ጋር ለመወያየት እርስ በርሳችን ለመጠያየቅ👌ጠቅላላ ዕውቀታችንን ለማዳበር👌ማህበራዊ ኀላፊነታችንን በጋራ ለመሳሰሉት👌 የትምህርት ቤታችንን እና የአካባቢያችንን አውደ ውሎ ለመጋራት ለመሳሰሉት የተፈጠረ ግሩፕ ነው። በፍፁም ኃላፊነት እንጠቀምበት!!
Members: 30
ቂርቆስ ወረዳ 01 ኮሙኒኬሽን
#በወረዳችን_በመንግሥትና_በህብረተሰቡ_ተሳትፎ የሚከናወኑ ልማቶችን ዘመናዊ ግልጽና ፈጣን የመረጃ ስርዓት በመዘርጋት በመንግሥትና በሕዝብ መካከል ጥራት ያለውና ለሁሉም ነዋሪ ተደራሽ የሆነ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር ማድረግ ነው!!
Members: 266