Sheikh Ahmed Darul hadis Mosque ጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ አረቅጥ ሸለቆ ቀበሌ ገ/ማ ሳዴ ቀበሌ ፅህፈት ቤት ከፍ ብሎ የሚገኝ መስጊድ።1000619721962 ይህ አካውንት ቁጥር ነው።
ይህ ግሩፕ የተቋቋመው ጉመር ወረዳ ሳዴ ላይ የሚገፕውን አህመድ መስጊድ ላይ ኢስላማዊ ተቋም ለመመስረት ታስቦ ሲሆን ሁሉም ሙስሊሞች የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
Members: 620