የከማሺ ቤተ ሰሊሆም የቅድስት አርሴማ ገዳም ህንፃ ቤተ/ያን ማሰሪ ደረ ገጽ
በኢ/ኦ/ተ/ቤተ/ያን የአሶሳ ሀ/ስብከት ከማሺ ዞን ከማሺ ወረዳ ቤተክህነት ስር የሚገኝ ቤተሰሊሆም የቅ/ አርሴማ ገዳም ቤተ/ያን በአከባቢው የእምነቱ ተከታይ በብዛት ባለመኖሩ በተነሳ ቤተክርስቲያኑ በጊዜ ብዛት ልትወድቅ ነውና እባካችሁ የቅ/ አርሴማ ወዳጆች ለበረከት እጃችሁን ትዘርጉ ዘንድ በቤተክርስቲያኒቱ ስም እንጠይቃለን።
Subscribers: 31