MISSIONARIES OF CHRIST
ይህ channel ወንጌልን ምንሰብክበት እንድሁም ወንጌልን እንድንሰብክ የምያነቃቁ የተለያዩ ትምህርቶችንና ለወንጌል ተልዕኮ የሚያነሳሱ መዝሙሮችን ምናገኝበት ነው።“ወንጌልን መስበኬ አያስመካኝም፤ የምሰብከው ግዴታዬ ስለ ሆነ ነው፤ ወንጌልን ባልሰብክ ግን ወዮልኝ።”— 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥16 (አዲሱ መ.ት)አስተያየት ወይም ጥያቄእዝህ➡️@moJcn2013feedbackያስቀምጡ
Subscribers: 173