Related Channels
Kolfe Kal Heyewet Church official Channel
ይህ የኮልፌ ቃለሕይወት ቤተክርስቲያን የቴሌግራም ቻናል ነው። ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል!
Subscribers: 353
✝ትምህርተ ሃይማኖት✝
#ኦርቶዶክሳዊ እና መፅሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ#ስለ ባዕላት ገለፃ ሚደረግበት፣#ዝማሬዎችን ከነ ግጥማቸው የሚያገኙበት ቻናል ነው።#ወዳጆን ይጋብዙ
Subscribers: 490
First Shino KHC Great Mission's or Jesus's Army
በምድር ለይ ስንኖር ታላቁ ተልኮ ለብቻውም ዋና ስራችን ነው። “እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”— ማርቆስ 16፥15
Subscribers: 13
የደባርቅ ልደታ ለማርያም ሰንበት ት/ቤት የቴሌግራም ቻናል/ye debarik Lideta lemaryam senbet t/t ye telegram chanal
ይህ ድህረ ገጽ የሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት እና ሰንበት ትምህርት ቤቱን የሚደግፉ ሁሉ የሚሳተፋበት የሚወያዩበት ድህረ ገጽ ነው።
Subscribers: 33
በደጆቺሽ አይዘጉ ማህበር በጂማ ንዑስ ማህክል የገጠር አብያተ ቤት ክርስቲያን ክትትል ክፍል
በዚህ መንፍሳው group ውስጥ ስለ ገጠር አበያተ ቤተክርስቲያን የምን ወያይበት እና በንቺለው ሁሉ የተዝጉ ቤት ክርስቲያንን ማስከፍት ነው።
Subscribers: 21
ተዉህድ አንድ ያደርገናል
➳, ተውሂድ የእምነታችን መሰረት፣🌸, የአንድነት ገመድ፣🌸, የደስታችን ምንጪ፣🌸, የነብያቶች ሁሉ ተልእኮ ፣🌸, የተፈጠርንበት፣ዋና አላማ ነው!!!"ተውሂድ ከሁሉም ነገር ይቀድማል!!!
Subscribers: 63
ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
ወንጌል ለአለም ሁሉ!!!መግቢያ:-ይህን channel ከላይ ፎቶው ላይ እናም bio ላይ እንደምታዩት ይህ channel የተከፈተው ለወንጌል ማሰራጫነት ነው።ስለዚህ በዚህ channel ላይ የተለያዩ መዝሙር፣የእግዚአብሔር ቃል እና መንፈሳዊ ፎቶ ነው የሚለቀቀው!!!ተባረኩ!!!
Subscribers: 154
የአገልጋይ ብርሃኑ ገጽ
ይህ የአገልጋይ ብርሃኑ ገፅ ነው።ዓላማዬ የተለያዩ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችን ማካፈልና ማድረስ ሲሆን ምክሮችን፥አባባሎችን፥ፀሎቶችንና ትዝብቶቼን የማካፍልም ይሆናል።የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ወደ ልቤ ያመጣውንና የተናገረኝንም እፅፋለሁ።ትውልዱን ወደ ኢየሱስ የሚያስጠጋውን የትኛውንም ነገር የምፅፍበት ገፄ ነው።በማንበብና ሼር በማድረግ ከአገልግሎቴ ጎን ይቁሙ።0984005562.
Subscribers: 679
Elias's View
እውነት ሀሰት አንልም...We just breath through every situation! የተፃፈ ሁሉ እውነት አይደለም፤ እኛ የምንፅፈው ደግሞ እውነትም ሀሰትም ሳንል የተፈጥሮ ዑደቱን እንደጠበቀ ተፈጥሮን ብቻ ነው። ከተፈጥሮ በላይ ማን ዳኛ አለ?? አላማችንም ጥያቄ መፍጠር ነው!ተፃፈ:-በ EllaB & ShekoComment- -----@gtmna..join us!!
Subscribers: 204
Zemari Samuel Tekle Official || ዘማሪ ሳሙኤል ተክሌ
ይህ የቴሌግራም ቻናል የምሰራቸዉን መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ ከአራት መስመር ያልበለጡ ግጥሞቼን እና ብሂሎችን የምለቅበት ነዉ። ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!ጥበብን የሚሻ ሁሉ ሊቀላቀለዉ የሚገባ መንፈሳዊ ቻናል'' የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው''
Subscribers: 160
ዘፀአት ቴአትር እና ፊልም ጥበባት ማሰልጠኛ
@gxmeeCreator@Mmiki84ይህ የጥበብ ቤት ነውዘፀአት ቴአትር እና ስነ ፅሑፍመልካምነት ለራስ ነው አባክዎ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ለሰው መልካም ሁኑ የዛሬ መልካመነት ለነገው ቀን ስንቅ ነች# መልካም ሰው በምታይበት ጊዜ እንደ እሱለመሆን አስብመጥፎ ሰው በምታይበት ጌዜ ግን የገዛራስህን መርምር፡፡
Subscribers: 274
The Bible project
ተልዕኳችን ሰዎች መፅሐፍ ቅዱስን እንደ አንድ ወጥ ወደ ኢየሱስ የሚመራ ታሪክ አድርገው እንደሚለማመዱት ማድረግ ነው"Helping people experience the Bible as a unified story that leads to Jesus"📑 Bible Studies📽 Videos📸 Images🎙 PodcastsBible Project: Learn the bible for free online@BPBSA
Subscribers: 47
ሁሉ ስፖርት ኢትዮጵያ/Hulu sport Ethiopia/
ስለ ሁሉም ሊግ ሚዘገብበት ፣ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ሚተላለፉበት ፣ የዝውውር ዜናዎችም ሳይቀሩ ሚነገሩበት ምርጥ ቻናል እንዳያመልጣችሁ።የስፖርት መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው አማራጭ@ ይህ ታላቁ ሁሉ ስፖርትኢትዮጵያ 🇪🇹 ነው═════════════════☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ |👇🔴የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች🔵የዝውውር መረጃዎች
Subscribers: 1906
maras Business ማራስ ቢዝነስ
ማራስ ቢዝነስ፡¬- ማለት ትልቅ እና ሁሉን አካታች የመገበያያ ቴሌግራም ቻናል ሲሆን መሰረቱን ሶዶ ላይ አድርጎ በመላው ወላይታና ድቡብ ክልሎች የትኛዉንም አይነት ቁስአዊ የሆኑ ነገሮችን በአዲስም ሆነ ባገለገለ ተመን መሸጥ ፤መግዛት፤መለወጥ ወይም ማከራየት ለሚፈልጉ ሁሉ የተከፈተ ሰፊ የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ይህን ቻናል በመቀላቀል ሁሌም አዋጪ የሆነ ግብይት ይፈጽሙ!
Subscribers: 1
ሳውላ (Felege Neway) ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ለሳውላ ከተማ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የተከፈተ ቻናል ነው።"ሰላም ለኪ ዘትፌጽሚ መፍቅደ::ለዘኀሠሠ ቤተኪ ወለዘጐድጐደ::ማርያም ፍትሒ እምክሳድየ ሐዲደ::እንዘ ምሕረተኪ እስእል ፈድፋደ::በብረከ ልብየ እሰግድ ሰጊደ::"(ቤትሽን ለሚሻ : ደጅሽንም ለሚመታ ሁሉ ፍቃዱን የምትፈጽሚ እመቤቴ ሆይ! ሰላምታ ይገባሻል!ማርያም ሆይ! የኃጢአት ሠንሠለትን ከአንገቴ ላይ ፍቺ!ያንችን ምሕ
Subscribers: 1